ባህር ዳር ላይ ሰልፈኞች “የዓለም አቀፍ ተቋትን ዝምታ” አወገዙ

“የህወሓት ታጣቂዎች በአማራና በአፋር ክልሎች ውስጥ ያደረሱትን ፆታዊ ጥቃት ለሴቶች መብቶች የሚሟገቱ ዓለም አቀፍ ተቋማት ዝም ብለዋል” ሲሉ በባህር ዳር ላይ አደባባይ የወጡ ሰልፈኞች አውግዘዋል።

ቁጥራቸው በሺዎች የተገመተው የባህር ዳር ሰልፈኞች በክልሉ የሴቶች ጉዳይ ቢሮና በአምነስቲ ኢንተርናሽናል የተጠናው የተደፈሩ ሴቶች ህመም ሊሰማቸው ይገባል” ብለዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። VOA Amharic

ተጨማሪ ያንብቡ:  በኢትዮጵያ የጤና ተቋማት በአሸባሪው ሕወሃት ሲወድሙ የዓለም ጤና ድርጅት ዝምታን መምረጡ የሚያሳዝን ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share