መንግስት አሸባሪ ሲል የፈረጃቸውን ሕወሓት እና ኦነግ ሸኔን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል November 9, 2021 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ለሰልፈኞቹ ንግግር ያሰሙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ « የተወረረው የአማራ አና የአፋር ህዝብ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ናት ፣ በ1983 ዓም የደረሰበትን ረስቶ በኦሮሞ ህዝብ እየነገደ የሚገኘው «ኦነግ ሸኔ» አሁን ላይ ሸኚ እንጂ ገዢ ሊሆን አይደለም » ብለዋል ። ቪዲዮ ዘገባ ፦ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ዶቼ ቬለ (DW) /ሐዋሳ DW Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story ደማችን እንደተከዜ ወንዝ ይፈሳል እንጂ የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም! Next Story የድርድሩ ሽር ጉድ ተጨማሪ ጫና ወይስ አዲስ ውደቀት? ሊያደምጡት የሚገባ