መንግስት አሸባሪ ሲል የፈረጃቸውን ሕወሓት እና ኦነግ ሸኔን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል

ለሰልፈኞቹ ንግግር ያሰሙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ « የተወረረው የአማራ አና የአፋር ህዝብ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ናት ፣ በ1983 ዓም የደረሰበትን ረስቶ በኦሮሞ ህዝብ እየነገደ የሚገኘው «ኦነግ ሸኔ» አሁን ላይ ሸኚ እንጂ ገዢ ሊሆን አይደለም » ብለዋል ።
ቪዲዮ ዘገባ ፦ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ዶቼ ቬለ (DW) /ሐዋሳ


DW

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.