አቶ በረከት ስምኦን በሚገኙበት እስር ቤት ውስጥ ሀለት ኮምፒውተሮች ስልኮችና ኢንተርኔት እየተጠቀሙ እንደሚገኙ ተደጋጋሚ ጊዜ ምንጮች ቢገልጹም ይባስ ብሎ ልጆቹ የሆኑት አንዳንድ ባለስልጣናት ከፍተኛ ጥበቃ እንዲደረግለትና ለእስረኛ የማይሰጡ አገልግሎት እንዲያገኙ ይደረጋል::
ከአቶ በረከት ጋር ታስረው የነበሩት የንግድ ሸሪካቸው 28 ሚሊዮን ብር ከፍለው መውጣታቸው ይታወቃል::
አቶ በረከት ስምኦን እስር ቤት ቁጭ ብለው በተለያዩ የመገናኛ ዘዴወች ከቴወድሮስ አድሃኖም እና ከሌሎች አክቲቪስቶች ጋር በመገናኘት ትግራይ ውስጥ ኢንተርኔት በሌለበት ሁኔታ የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲውን ሲመሩ ቆይተዋል::
በአሁኑ ሰዓትም የዲፕሎማሲ የጦርነት እና የኮምኒኬሽን ስትራቴጅ ዶክመንቶችን ለወንበዴው ቡድን እያዘጋጁ ይልካሉ::
አቶ በረከት በአብዛኛው ግዜያቸውን የሚያሳልፏት እስር ቤት ሳይሆን በለአምስት ኮከብ ሆቴል ውስጥ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ
የወሎን ኦፕሬሽን እየመሩ ህውሀትን ላሊበላ እንድትገባ የረዳትም አቶ በረከት ስምኦን ነው
ህውሀት በተደጋጋሚ በአማራ ክልል እየገባች ጥቃት እየፈፀመች ያለችው በእሷ ጥንካሬ ሳይሆን እንደ በረከት ስምኦን ባሉ የውስጥ አርበኞች ድጋፍ ነው !!
ህውሀትን እየመራ የሚያስገባው በብልፅግና ውስጥ ያለ የበረከት ስምኦን የእዝ ሰንሰለት እስከመጨረሻ ሊወገድ ይገባል
ይህ የማይሆን ከሆነ የአማራ ህዝብ በእጅጉ ዋጋ ይከፍላል
አማራው የጨረሰውን ጦርነት በሴራ ድጋሚ በክልሉ ወረራ እንዲፈፀምበት ሂሳብ እንዲወራረድበት እየሆነ ያለው እነ በረከት ስምኦን በዘረጉት የእዝ ሰንሰለት ነው !!
አንዳንድ የሰውየው አፍቃሬ ግለሰቦችም ከዚህ ሰው ጋር ያላችሁን ግንኙነት በአስቸኳይ አቋርጡ !!
የሚመለከተው አካል ጥብቅ ፍተሻና ክትትል ያድርግ
ያንጉዲ ራሳ