ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 11, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል 4 ፡የአማራ ትግልና የፋኖ ማኒፌስቶ በተደጋጋሚ አማራ የትግል ማኒፌስቶ የለውም የሚለው ጉዳይ ይነሳል። አዎ የለውም። ይህ ማለት ሁሉም Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዋቃ ጉራቻ ወደ ዋቃ ዳለቻ:- የድህነት ወይስ የትንቢት እዳ? March 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ አሁንገና ዓለማየሁ የነጮች የበላይነት በነገሠባቸው ክፍለ ዘመናት ውስጥ አንድ አፍሪካውያንን የሚያኮራ ነገር የኦሮሞ “ዋቃ ጉራቻ” (ጥቁር እግዚአብሔር) የሚለው የአምላክን ቀለም አገላለጽ ነበር። ኦሮሞ አፍሪካዊና Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡ 3 የአማራ የህልወና ትግል የአማራ ታጋዮች የጋራ ግንዛቤ፤ የአማራ የህልወና አደጋ እንዲህ በቀላሉ በዋዛ ፈዛዛ የሚቃለል እንዳልሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡2 ያለፈው እና መጪው ዘመን ለአማራ፤ ነብይ፣ ጠንቋይ፣ ሳንቲስት መሆንን አይጠይቅም። ያለፉትን መቶ ለመሙላት ጥቂት አመታት የቀረውን ዘመን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 7, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ከአጻጻፍና ከይዘት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ሀ) የቅርጽ ጉዳይ የማንበብ ባህል እየተዳከመ መጥቷል። በመሆኑም ሰፊ ትንታኔ የሚጠይቁ ጉዳዮችን በአጭሩ ጨምቆ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠቃሚ ጽንስ በቀላሉ አይወለድም! – ይነጋል በላቸው March 6, 2025 by ዘ-ሐበሻ እንደአጠቃላይ እውነት እርግዝና እጅግ አስቸጋሪና ከባድ ኃላፊነት ነው፡፡ ሰውን ሰው ውጦት ከደምና ከውኃ በልዩ መለኮታዊ ተዓምር በዘጠኝ ወራት ውስጥ አንድ ሰው ወደዚች ምድር ይመጣል፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወይ አማራ መሆን! – ሕሩይ እስጢፋኖስ – ጀርመን March 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ በዚህ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የዓለም ሕዝብ የሥልጣኔ ቁንጮ ላይ በደረሰበትና ሁሉም የዐለም ሕዝብ በሙያውና በዕውቀቱ በጥበቡና በብልሀቱ እንዲሁም በመተባበሩና በአንድነቱ ሀገሩን በማልማትና በማበልፀግ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለመሆኑ የአደዋ መልዕክትና ዋና ዓላማውስ ምንድነው? March 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (የካቲት 25፣ 2017) March 4, 2025 ባለፈው ቅዳሜ በፈረንጆች አቆጣጠር በ01.03.2025 ዓ.ም እናቶቻችንና አባቶቻችን በአደዋ ላይ ከ129 ዓ.ም በፊት በወራሪውና አገራችንን የቅኝ ግዛት ሊያደርጋት በፈለገው የኢጣሊያን ኢምፔሬያሊስት ኃይል Read More
ነፃ አስተያየቶች እንደ ኦሮሙማ መንጋ እሽቅንድር ያደረገው የለም! March 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ እንዲህ ያቅነዘነዛቸው ለደግ እንዳልሆነ አውቃለሁና “ለደግ ያድርግላቸው” ብዬ ነገሬን ብጀምር ምፀት ይመስልብኛል፡፡ ስለሆነም መጨረሻቸውን በቶሎ እንዳይ ያብቃኝና እነዚህ ጉዶች እንደጉድ እሽቅንድር Read More
ነፃ አስተያየቶች የምኒልክ ሐውልት ክስ* – ከሠረቀ ብርሃን March 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 2016 ዓ.ም. *መጀመሪያ በ 2001 ዓ/ም የወያኔውን አገዛዝ ፀረ-ኢትዮጵያነት ለማሳየት ተፅፎ፣ በዚህ ባንዳ ቡድን የተጀመረው አገር የማጥፋትና ታሪክ የመደለዝ ተግባር በብልፅግና ዘመን እንዴት Read More
ነፃ አስተያየቶች እምዬ ምኒልክ፤ የጥቁር ህዝቦች ኩራት March 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የካቲት 23 ቀን፣ 1888 ዓ.ም የዛሬ 129 ዓመት ፤ የተደራጀ ኃይል ያለውን ፣ የኢጣሊያንን ሠራዊት ፣ የእናት አገሩ መደፈር አንገብግቦት የምኒሊክን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢብራሂም ትራኦሬ ቡርኪናፋሶ – የአቢይ አህመድ ኢትዮጵያ February 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፃነት ዘገዬ አፍሪካዊቷ ሀገር ቡርኪና ፋሶ የታደለች ናት፡፡ የተሰጣት መሪ ሀገሪቱን ከአፍሪካ ነቅሎ ወደ አውሮፓና ሰሜን አሜሪካ እየወሰዳት ነው፡፡ መሪው በጣም ልጅ እግር ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ እስኪነሣ የሚያየው አበሣ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ February 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ አልማዝን የሚቆርጠው አልማዝ ብቻ ነው ይባላል፡፡ ከወርቅ የሚሠራ መጋዝ አልማዝን አይቆርጥም፡፡ ከብርና ከነሐስ የሚበጅ ጎራዴ አልማዝን አይሞነጭረውም፡፡ ለአልማዝ መዳኒቱ አልማዝ ብቻ ነው፡፡ “እግዜር ሲቆጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኮሎኔል ፉንታሁንን ለመግደል መሞከር! የብልጽግና ፍላጎት የብአዴን ተልዕኮ! February 23, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከቴዎድሮስ ሐይሌ “እርስ በእርሱ ስጋን በኩበት ጠበሱ” በሬው በእራሱ እዳሪ የእራሱን አካል ተጠብሶ መብልም ማገዶም ሆኖ ተበላ ይላል ሸዋ ሲተርት:: መለስ ዜናዊ ቀልድ ይሁን ቁም Read More