ነፃ አስተያየቶች የደምቢ ዶሎ አጋች ማን ነበር? (ክፍል አንድ) (አሁንገና ዓለማየሁ) April 6, 2025 by ዘ-ሐበሻ የደምቢ ዶሎውን እገታ በተመለከተ ብዙ ነገር እየተባለ ቢሆንም የወንጀሉን ዓላማ በመግለጥ ወንጀለኛው ማን እንደነበር የሚያጋልጥ ጽሑፍ እስካሁን አላየንም። (የማንበብ ትእግስት የሌላችሁ የእገታውን እኩይ ምክንያት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ዘመነ ተነስቷል ዙፋኑን ሊረከብ” – ምን ዓይነት ኃላፊነት የጎደለው ድድብና ነው? April 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) በዩቲዩብ የሚታዩ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ከሚታዩት ውስጥ ጠቃሚ የመኖራቸውን ያህል እርባናቢሶችና ወቅትን ያልጠበቁ፣ ዘመኑን ያልዋጁ ምናልባትም በጠላት የተሸረቡ ተንኮሎችና ሤራዎችም Read More
ነፃ አስተያየቶች የትወናውና የዶክመንተሪዉ ወግ ማጣሪያ ጥያቄዎች… ታዬ ደንደአ March 28, 2025 by ዘ-ሐበሻ በቅድሚያ እንኳን ለፊቼ ጨምበላላ በዓል አደረሰን! ሲቀጥል ፋና ብሮድካስቲንግ በብርቱካንና በኢ.ቢ.ኤስ ጉዳይ ላይ የሠራውን ዶክመንተሪ አይቻለሁ። በሌሎች ቻናሎችም ተላልፎ ሊሆን ይችላል። ዓላማው ህዝብ በሀሰተኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች በዋሃቢያው ጂሃዲስት ቡድን ባለበት ተፈልጎ እንዲታረድ መስጊድ ላይ እና መስቀል አደባባይ የታወጀበት እፎይ የተባለው ልጅ ጉዳይ! March 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ ጌታቸው 3/19/25 The scary development of extreme wahhabism in Ethiopia! ወደ ጉዳዩ ከመግባቴ በፊት ዋሃቢ የሚለው ቃል ልግለጽ። ውሃቢ/ሰለፊ/ መነሻው ሳዑዲ ዓረቢያ ነው። በዛው Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀኒቷ ደረሰች! ደረሰች! ደረሰች! March 24, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ማንም አያንብበኝ፡፡ ከኔ ግን ይውጣ፡፡ እናም እጽፋለሁ፡፡ ለ35 ዓመታት የጻፍኩት ለኅሊናየ እንጂ ለሌላ አልነበረምና ሊያልቅ ሲል ዝም አልልም፡፡ አንድም ሰው ያንበኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል 14 የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የመጠንም የአይነትም እመርታ እንዲያሳይ፤ የአማራ ህዝብና የፋኖ እንቅስቃሴ የአማራን ህዝብ የህልውና አደጋ ለመመከት Read More
ነፃ አስተያየቶች አሁን ገና ትግራይ ልጅ ወለደች! March 21, 2025 by ዘ-ሐበሻ ይነጋል በላቸው ሕወሓት ካበሰበሳት ትግራይ፣ ሕወሓት ከኢትዮጵያዊነት የክብር ሠገነት አውርዶ ወደጥልቁ የሣጥናኤል መንግሥት ከፈጠፈጣት ትግራይ፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እንዲጠየፍ ከተደረገ ትግራዋይ፣ በስደት አውስትራሊያ ይኖር የነበረ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራውን ሕዝብ እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ማን ይታደጋቸው? March 19, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሕሩይ እስጢፋኖስ Hiruy Estifanos – ጀርመን ማን ይታደጋቸው? በኃጢዓት ምክንያት የጠፉትን የሰውን ልጆች ሁሉ ለማዳን ከሰው ልጆች ተወልዶ ሞት የማይገባው አምላክ ሞቶ በደሙ የመሠረታት Read More
ነፃ አስተያየቶች የድሮው ወልደሥላሴ የዛሬው አቶ ስብሐት ነጋና ድርጅቱ – ሐይሌ ላሬቦ March 18, 2025 by ዘ-ሐበሻ የዛሬውን የአቶ ስብሐትን ሁናቴ ሳሰላስል፣ ከፊቴ የተደቀኑብኝ በጭንቅላቴ ለብዙ ዓመታት ተሸንቅረው የኖሩት ሁለት ጉዳዮች ናቸው።አንዱ ወያኔዎች ልክ ሥልጣን እንደያዙ፣ መጨረሻቸውን የሚመለከት ሲሆን፣ ይኸውም “በዐየር Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡ 10 የአማራ ህዝብ የህልወና አደጋ ምንጮች ብዙ ናቸው። ሁሉን አደጋዎች በአንድ ጊዜ መጋፈጥ አይቻልም። • በአሁኑ ወቅት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017በአንዳርጋቸው ጽጌክፍል ፡ 9 ወዳጅ ማብዛት ጠላትን መቀነስ፤ የአማራ ስትራተጂ እንኳን ለህልወናው መከበር የሞት የሽረት ትግል የሚያደርግ የአማራ ህዝብ ቀርቶ፣ በሁሉም ዘርፎች Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡ 7 ህብረ ብሄራዊ የሆነው የጸረ ወያኔ ትግል እና አዲሶቹ የአማራ ብሄረተኞች አማራ የተሳተፈባቸው በወያኔ ዘመን ከስርአቱ ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች ትግራይ፤ ወጣት አልባ? ወይስ ሽማግሌ አልባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) March 12, 2025 by ዘ-ሐበሻ ለዚህ ጽሑፍ መነሻው ሃሳብ ክንፈ ዳኘው በአንድ ስብሰባ ቆሞ የተናገረው አስጸያፊ ንግግር ነው። ጦርነቱ ትግራይን ወጣት አልባ አድርጓታል የሚባል ተደጋግሞ የሚሰማ ንግግር አለ። ትግራይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕወሓት ዋነኛ ስኬት! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 12, 2025 by ዘ-ሐበሻ ስኬት ከተባለ የሕወሓት ትልቁ ስኬት ትግራይንና ትግሬዎችን ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መነጠል ወይም ማቆራረጥ ነው፡፡ ለዚህም ሥራው የኢትዮጵያ አምላክ አሣምሮ እየከፈለው ነው፤ ገና ወደፊትም አወራርዶ የማይጨርሰው Read More