የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መግለጫ የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ October 31, 2019 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ከጥቅምት ዐሥራ ሁለት ጀምሮ በኦሮሚያና ሐረሪ ክልሎች እንደዚሁም በድሬደዋ ከተማ በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችና በተከሰቱ ሁከቶች የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ከ400 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል ቋንቋዎችና ዲጅታል ዘርፍ ኃላፊ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። #Ethiopia #VOAAmharic Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story ፍራሽ አዳሽ – 2 – ተስፋሁን ከበደ – ጦቢያ ግጥምን በጃዝ Next Story ወራሪውን የጣሊያን ጦር ለመመከት አርበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰባሰቡባት ስፍራ – “አንዲትግራር”