በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ውሳኔ አሳለፈ

በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በዛሬው ዕለት ውሳኔ አሳለፈ።

https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M
በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በዛሬው ዕለት ውሳኔ አሳለፈ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 61ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽፍሀት ቤት ያሰራጨው መረጃ ይጠቁማል::

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: ሜክሲኮ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በነጻ ቪዛ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ አደረገች | የፕ/ት ትራምፕን ስደተኞች እንዳይገቡ የሚያግደው ውሳኔ በከፊል በአገሪቱ የፌዴራል ፍርድ ቤት ታገደ
Share