ጀግናው አርበኛ ጎቤ መልኬ ከተሰዋ አንድ ዓመት ሞላው

በአማራ ተጋድሎ ሥር የወያኔን ተገንጣይ ስርዓት ሲፋለም ቆይቶ በመጨረሻም በጠላት ተላላኪ በተኛበት እንዲገደል የተደረገው አርበኛ ጎቤ መልኬ እነሆ ከተሰዋ አንድ ዓመት ሞላው::
አርበኛ ጎቤ ቢያልፍም ብዙ ጎቤዎችን ተክቶ አልፏል:: ጎቤን ለማስታወስ ባለፈው ዓመት ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት አዘጋጅቶት የነበረውን የማስታወሻ ዘገባ በድጋሚ አቅርበንላችኋል – ይመልከቱት::
https://www.youtube.com/watch?v=rM8bF3nrZj8

ተጨማሪ ያንብቡ:  ወያኔ ሲያስር አሜን….ሲገድልም አሜን
Share