ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 28 ወጣ…. ምን ምን ይዞ ይሆን?

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 28 ወጣ…. ምን ምን ይዞ ይሆን?
በባለቤቷ አሲድ የተደፋባት ትዕግስት የኛን ዕርዳታ ትሻለች…
ስዬ አብርሃ ከደደቢት እስከ ሃርቫርድ
የዘማሪ፣ ደራሲና ሰዓሊ ይልማ ሃይሉ ቃለ ምልልስ
የሊቨርፑል የተጫዋቾች የዝ ውውር እቅድ
በጅጅጋ በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ተጥሎ ስለተገኘው ቁርአን እና ውዝግቡ
አስር የደርግ ባለስልጣናት ሰሞኑን እንደሚፈቱ
ኢትጵያን የወሲብ ቱሪዝም ያሰጋት ይሆን?
አቶ መለስ በፍርሃት ታሪክ ሰሩ
ስለኢንሹራንስ ክሬዲት ምን ያህል ያውቃሉ? በአሜሪካ ከነጮች ይልቅ ጥቁሮች የበለጠ ኢንሹራንስ ክፍያ እንደሚከፍሉ ያውቁ ኖሯል?
እኛ ሚኒሶታውያን በራሳችን ላይ የምንቀልዳቸው 9 መራራ ቀልዶች
ከአሜሪካ ወንዞች ማዶ ሆነን ኢትዮጵያን ባሰብናት ጊዜ ሳቅን፤ አዬ ጉድ!
ዝክረ አስራት ወልደየስ
የአርቲስት ሸዋፈራው ደሳለኝ ቃለ ምልልስ
ሃይመን – እ ድሜ ልክ ልጃገረድ ሆኖ ስለመቆየት
ስለ ልብ ህመም
ስለ ጾታ ቅየራ
ምንይሄ ብቻ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በ24 ገጾቿ ብዙ ነገር ይዛለች። እዚህ ጋር ይጫኑና ያንብቧት።

ተጨማሪ ያንብቡ:  (አቦይ ቆምጬ) ሃይለማርያም ደሳለኝ ከቴድሮስ ሐይሌ
Share