ኢሕአፓ የኢሕአፓ መስራችና ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል 3

https://youtu.be/MIQfl2x9fcU

ኢሕአፓ የኢሕአፓ መስራችና ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል 3

ተጨማሪ ያንብቡ:  የተወልደ በየነ (ተቦርነ) በዘፈን እናውራ ሲዲ የፊታችን ማክሰኞ ይመረቃል

3 Comments

  1. ለኢህአፓ ውድቀት ዋናው ምክንያት ፀረ ሌላ የሆኑት አመራሮቹ ናቸው። ከውድቀታቸውም አልተማሩም ሊማሩም አይችሉም ምክንያቱም እራሳቸውን የማይሳሳቱ የፓለቲካ መልአክት አድርገው ስለሚያዩ ነው። ለዚህ ምልክቱ በቃለ መጠየቁ ላይ አቶ እያሱ ደርግንና የሀይለ ስላሴን መንግስት አሁንም ይኮንናል። አሁን ወቅቱ አገራችን ከመፍረስ ለማዳን ምን እናድርግ በሚለው አጀንዳ ላይ የመስራት ወይንስ የቆየን ቁርሾ እያነሱ መወቃቀስ?

    ለኢህአፓ መሪዎች ያለኝ መልዕክት ድርጅታችሁን አፍርሱና አንድነት ኢትዮጵያ የሚል ስም ይዛችሁ ያካበታችሁትን የዘመናት ልምድ አገር ለማዳን ተጠቀሙበት። ያ ካልሆነ ግን እናንተም እያረጃችሁ ስለሆነ ኢህአፓ ታሪክ ሁኖ መቅረቱ ነው። ፈጠን በሉ አገራችንም ከመበተን እናድን እናንተም የለፋችሁበት ትግል ከንቱ አይቅር። አምላካችን ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይታደግ። አሜን።

Comments are closed.

Share