August 14, 2016
2 mins read

በባህርዳር በተከሰተ ኮሌራ ከ30 በላይ ሰዎች ታመሙ | 15 ሰዎች ሞተዋል

(የባህር ዳር ከተማ)
በባህርዳር በተከሰተ ኮሌራ ከ30 በላይ ሰዎች ታመሙ | 15 ሰዎች ሞተዋል 1

(ዘ-ሐበሻ) ባህርዳር በተለምዶው አንዳሳ በሚባለው አካባቢ በተከሰተ ኮሌራ በርካታ ሰዎች መታመማቸው ተሰማ:: 15 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉም ምንጮች ተናግረዋል::

በባህርዳር አዲስ ዓለም ሆስፒታል ውስጥ የታመሙት ከ30 በላይ ሰዎች እየታከሙ መሆኑ ሲሰማ 15 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ታውቋል::

በባህርዳር ሕዝባዊ ተቃውሞ እየተደረገ ባለበት በዚህ ወቅት እስካሁን ያልተከሰተው ኮሌራ አሁን ተከሰተ መባሉ ብዙዎችን እያነጋገረ ባለበት በዚህ ሰዓት ምናልባት ስርዓቱ በአማራው ሕዝብ እየደረሰበት ያለውን ተቃውሞ አቅጣጫ ለማስቀየር ሆን ብሎ ያደረገው ሊሆን ይችላል የሚሉ አስተያየት ሰጪዎች አሉ::

በተለይ ይህ ኮሌራ በአንድ አካባቢ ብቻ ማለትም አንዳሳ በተባለው ቦታ ብቻ ተከሰተ መባሉ አነጋጋሪ ሲሆን ሆን ተብሎ ውሃን በመበከል የተደረገ እንዳይሆን የሚሉ ጥርጣሬዎች አለ:: በዚህም መሰረት ማንኛውም የባህርዳር ነዋሪ ውሃን አፍልቶ እንዲጠጣ ጥሪ ቀርቧል::

በተለይ በዚህ ሰሞን በሶሻል ሚድያዎች ስርዓቱ የትግራይ ተወላጆችን ከጎንደር እና ባህርዳር እያስወጣ ባለበት ወቅት አማራውን ለመመረዝ ሴራ እየተጎነጎነ ነው የሚሉ ወሬዎች ሲሰራጩ ነበር::

2 Comments

  1. የሚጓጓዝ ቢሆን ሁሉም በመኪና

    ትግራይ ውስጥ ነበሩ አባይና ጣና።

  2. There is no question that the resent Colera epidemic is the work of the Woyanne Tigrains regime. The hostility they have been showing towards the Amhara people has been so deep rooted that they, without remorse can infect the population with such fatal and scaring disease.
    Woyanne would anything in its power to conquer the Amhara people. We have witness the massacer of 50 young men who protested against its hegemonic rule. It has imprisoned thousands of Amhara youth in concentration camps like confinement, making sure that they get no proper food or medication. The militant ones are treated harshly making sure that they no longer pose a threat to the regime by inflicting physical damage on their bodies or pshyic.
    Ethiopia is ruled by its enemy.

Comments are closed.

Previous Story

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት አልቀርብም አለ · አቶ በርከትን አቶ አዲሱ ለገሠ የወልቃይትን ጥያቄ ለመፍታት ቃል ገቡ · የዐማራ ወጣቶች በገፍ እየታሰሩና ወደ ብር ሸለቆ እየተወሰዱ ነው

Next Story

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ከኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫና የቀረበ ጥሪ

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop