ከሕወሓት መስራቾች መካከል አንዱ የሆኑትና በአሁኑ ወቅት በስደት የሚገኙት አቶ አረጋዊ በርሄ ሰሞኑን እየተከበረ ያለውን የሕወሓት 41ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከትሎ ከአውስትራሊያ ከሚሰራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ “ሕወሓት የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት አልተነሳም.. የሻዕቢያ ፍጡርም አይደለም:: ይህ መታረም አለበት” አሉ:: ቃለምልልሱን ያድምጡት::