“መሬትን መሸጥ፤ መለወጥ የኢትዮጵያን መሠረታዊ ችግር ይፈታል ብዬ ፍጹም አላስብም።” – ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ

SBS Amharic Radio | አቶ አበራ የማነ አብ፣ ዶ/ር ፈቃደ በቀለና አቶ ገለታው ዘለቀ፤ “ኢትዮጵያ አዲስ የመሬት ስሪት ማሻሻያ ለውጥ ያስፈልጋታልን?” የሚለው የውውይት መድረክ አጀንዳችን ተሳታፊዎቻችን ናቸው። የግል አተያዮቻቸውን ያንጸባርቃሉ።

Part 2

Part 1

ተጨማሪ ያንብቡ:  መኢአድ፣ እናት ፓርቲና ኢሕአፓ "የክብር አፈር ስለተነፈጋቸው የዘር ፍጅት ሰለባዎች ጥቁር በመልበስ የህሊና ፀሎት በማድረግ እናስባቸው" በሚል በአዲስ አበባ የሻማ ማብራት መርሐ ግብር

3 Comments

  1. Hey bunch of stupids. This was meant to stand against Dr. Berhanu Nega’s views on land. You are peanut minds. Go take the basics of land economics from the professors notes. Read Dessalegn Rahamato too. You simply do not know what you are talking about. The question is not a yes-no answer. Ha deeper meanings and implications beyond your capacity to grasp. Your thinking is abysmally shallow. Please hide yourself, and better not pop up your head to expose your ignorance to the public. Like most of your feeble-minded fellows, stay silent in the background, and try to learn the true meaning of what you have taken in the lectures. You deserve to be lectured again!!!

  2. …. የመሬት ባለቤትነት ጉዳይ ገበሬው ‘መሬት ላራሹ!’ እያመረተ ገንዘብ ለነበራቸው ጥቂቶችን ሲቀልብ የምርጥ ዘር፣ ማዳበሪያ፣ የእርሻ መሳሪያ፣ የልጆቹ ትምህርት ቤት፣የጤና ጣቢያ፣ የቁሳቁስ አቅርቦት ጉዳይ ምንም ሳይታሰብለት አብዮተኞች መፈክር ሲያበሉት ኖረዋል። የበረታ ልጆቹን ከተማ ልኮም ይሁን ውጭ አብርሮ ቀለም ያስቆጠረው በጣም ጥቂት ገበሬ እና ወደ ከተማ ልኮ ልጆቹን ጫማ ጠራጊ፣ ሎተሪ አዟሪ፣የቤት ዘበኛ፣ድንጋይ ፈላጭ ያደረገም ዘመናዊነትን ተቀዳጀ…..
    ** ልጆቹም የአባትና የእናቴን ኑሮ ደግሜ ከማይ እኔ በከተማ ሸቃይ ልሁን ብሎ ጠፋ አባትና እናት ማርጀት ሲጀምሩ ሁለተኛው ዙር ‘መሬት ለትነአግ/ኢህአዴግ መራሹ መንግስት!’ ነፃ ስላወጣው መሬቱን እየቆረሰ ሰጥቶ ከዓመት ዓመት የዕለት ጉርሱን እየለካ ብቻ አምርቶ አረቄውን እየኮመኮመ “በክልል” የከብት የግጦሽ ኑሮ ገበሬው የቁም እስረኛ(ተጠርናፊ) ሆነ!!!
    *** ..በዚያ ላይ ዘረኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ታማኝ ደጋፊ፣ አክራሪ፣ የዲሞክራሲ ጸሐይ ያበራንልህ፣ በእኛ የተገኘህ.. በእኛ የምትኖር… ያለእኛ የምትጠፋ…..እያለ ሰብስቦ በወሬ ጠምዶ አላፈናፍን አለው። ገና ቡቃያውን እየተመነ የአየር በአየር ንግድ በአንድ ቋት ማስገባትን ሲያለማምዱት ገበሬው ለማን ብዬ ሲል ከካድሬ ፉክክር ገባ.. ሕዝቡ በሥራ ልምድና አርሶ ምርቱን በመሸጥ እራሱንና ቤተሰቡን በሙሉ ፍላጎትና ፈቃደኛነት ሳይለወጥ፣ የዓለም የአየር ፀባይ ተለወጠ.. ልጆቹም ተወውና ከተማ ግባ ዓለም ሰልጥኗል…ሀገር አድጓል..ግብርና ሊቀር ነው፣ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ልንገባ ነው፣…በግሎባላይዜሽን ዓለም አንድ መንደር ሆናለችን በደንብ አጥንቷል ….ትውልዱ እጁን ማረሻ.. እግሩን ጭቃ መንካት ሊቀር ነው ሲባል ወጣቱ ዕድገት በትምህርት ሳይሆን የአመፅና አድማ ሥራ ላይ ተጠምዷል። ____ ለመሆኑ…የሀገሪቱ ግማሽ ሕዝብ ቁጥር ዕድሜው ከ፳ዓመት በታች ሆኖ…፹ ከመቶ ገበሬ ያለበት፣ የሰለጠነ አስተራረስ፣ ከጥንድ በሬ ሳይላቀቅ፣ ለዚያውም በሬ ካለው! …አነስተኛ ቤተሰብና ዕድሜው የገፋው ገበሬ ተዘዋውሮ የመሬት ባለቤት ሳይሆን..በቋንቋው በጎሳ በነገድ ተቀፍድዶ…ዜግነቱ ብሔሩ ሆኗል። ሜዳማ በሆኑ ክልሎች አዲሱ ትውልድ ዘመናዊ ግብርናን ካልወረሰ… ዓለም ሲቀየር ዝናብ ሲጠፋ በሬ ከመሬቱ ዋጋ ሲበልጥ በየትኛው የባሕር ወደባችን ከአደጉ ሀገራት የታሸገ የቆርቆሮ ምግብ ገዝተን አምጥተን ልንመግበው ነው? እንዱስትሪው በምን የግብርና አቅርቦት ምርት ሕዝቡን መግቦ ለውጭም ንግድ ይወዳደራል? ገሬውን ቢዘምንና ተረካቢ ትውልድ ከተሜ ቢሆን በደረቅ ወደብ ይምጣ በሶስተኛ አቀባይ ወደብ ባለው ሀገር ይግባ ስንት ስንተኛው ወጣት ነው የኢንዱስትሪ ተቀጣሪ ሆኖ የመግዛት አቅም የሚኖረው?
    ____ የኢኮኖሚ ሥርዓቱን፣ ፖለቲካውን ሀገር አስተዳደርን ካለን የህዝብ ቁጥርም ይሁን ቀለም ቆጠር ሠራተኛ ትውልድ ብዛት፣ የአኗኗር ዘይቤና የሀገር የገቢ አቅም ጋር በጭራሽ አልተጣጣመም።አራት ነጥብ።ሀገር በቀሉ ምሁራን ይዋሻል..መንግስት ቅጥፈትን ያበረታታል! ብቃት ያለውን ምሁር ያገላል! የውሸት መደናነቅና መፎጋጋር በዓለም ፊት ለልመና አንገት አስደፍቶ ማስለመኑን ይረሱታል፡ እያንዳንዱ አዋቂ መሳይ ካድሬ የሄደበትን ሀገር ሁሉ ዘይቤ ገልብጦ እየመጣ በድሃው ሕዝብ ላይ “ቤተ መሞከሪያ እያደረገው ብዙ ንብረት፣ግዜ ትውልድ አላግባብ ባክኗል መክኗል። እንዲሁ እየተራብን፣ እለመንን፣ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ጎን እንሰለፋለን ይባልልኛል!? ምን ይዘን? መስፈርቱን እናሟላለን!? እንዲሁ ድንጋይ በሲሚንቶ በማቆም? ፳፪ ዩኒቨርስቲ በብሎኬት በመገንባት….ያለንን ሁሉ ለባዕድ ስለሰጠን ብቻ በአድናቆት ያለትርፍ ነጋዴ ሆነን ሳልሳዊ ምዝበራና መመሰቃቀልን በዲሞክራሲ ቱመታ በዓመት በ፪፻ ቀናት በመጨፈር ዕድገትና ብልፅግና በመፈክር ይሳካልን!?
    ___ መሬትስ የግል ቢሆን ምን ዋጋ አለው ማንነት፣አቅርቦት፣ ሰላም፣ መልካም አስተዳዳር፣ ሕዝብ ሙሉ ዜግነት፣ ሳይሰማው ቀለም ቆጠሩ ከአጭበርባሪነት ወጥቶ በጉልበቱ አዳሪውን ካልረዳው፣ ክብር ካልሰጠው፣ የሀገር ዕድገት ሳይሆን ሙስና መር ኢኮኖሚው የኪራይ ሰብሳቢ እና የደላላሎች የኅብርት መንደር ብቻ ሆና የባሰው ቅልጥ ያለ ውድመት ውስጥ እንዳይከተን ተመሳሳይ ውይይት መንግስት ነኝ ባዩ አካል ሊያስብበት ይገባል።አራት ነጥብ።

  3. ግብርና በሃገሩ ካሉ ዋና ኢኮኖሚ ሚዳዎች ዋና ቦታ የያዘ ነው:: መሪት ፖሊሲ ብቻ ግብርና ያሳድጋል ብሎ ማሰብ የተሳሰተ አመለካከት ነው::

    መንግስት የገዛ ሃገሩን ህዝብ እንደ ከብት ሞፈር በጀርባህ ተሰክመህ ለፈረንጅ ያለክፍያ ወይም በአናሳ ክፍያ እረስ አለዛም በረሃብ ሙት ወይም የቢት እንሲሳ ትመሲል አረብ ሃገር ሂዳ ላረብ ቲስገድ የሚሉ አይን ይአወታ መንግስት ነግሶ ባለበት ዘመን መሪት ፖሊሲ ቢነደፍ ወይም ሊላ መሬትን መሸጥ፤ መለወጥ የኢትዮጵያን መሠረታዊ ችግር ይፈታል ብዬ ፍጹም አላስብም:: ሚኒም አይነት ፖሊሲ ቢነደፍ መፍቲሂ አይሆኒም:: በአፍ ስንገላ ተገብን ላላፉት 24 አመታት :: መሪት የገዙ የለወጥ የኢትዮጵያንንም ሆኑ የውች ኢንቨስተሮች በሃገሪቱ ላለፉት 24 አመታት ታይተዋል:: ፖሊሲ አላኮማችውም:: ለወደፊቱም አያኮማችውም::

Comments are closed.

Share