የሕወሓት አስተዳደር ሙስሊሞችን ከየአካባቢው እያደነ ማሰሩን ቀጥሏል

February 18, 2015

ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው በፌስቡክ ገጹ እንዳስታወቀው በርካታ ንፁሃን ወንድሞቻችን ከመዲናችን አዲስ አበባ እየታደኑ ነው።
(ፎቶ ከፋይል)
“ህወሃት መራሹ ወያኔ አሁንም ንፁሃን ሙስሊሞችን ከየአካባቢው ማደነኑን ቀጥሏል።” ሲል ዘገባውን የጀመረው ጋዜጠኛው በዛሬው እለት በብርጭቆ አካባቢ ኮንዶሚኒየም ይኖር የነበረው ወንድማችን የሆነው እና የቢላል ሬዲዬ ጋዜጠኛ የነበረው ፣ ከአመት በፊት በረመዳን ወር መግቢያ ላይ በ3ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ የነበረው ጋዜጠኛ ካሊድ ሙሃመድ በዛሬው እለት የፈጅር ሰላቱን ሰግዶ ወደ ቤቱ በሚመለስበት ወቅት በደህንነት ሀይሎች ታፍኖ እየተደበደበ ወዳልታወቀ ቦታ ተወስዷል ብሏል::

እንደ ጋዜጠኛው ዘገባ ካሊድ መሃመድ ከቤቱ ውስጥም ላፕቶፖችን ጨምሮ በርካታ የሚገለገልባቸውን ንብረቶች ተወስዶበታል:: ካሊድ በአሁኑ ወቅት የ2 ወር ልጅ ያለው ሲሆን በዛሬው እለት የደህነነት ሃይሎች በአራስ ባለቤቱ ላይም ከፍተኛ ድብደባ እንደፈፀሙ ለማወቅ ተችሏል።

4 Comments

 1. The President Of Oromia Muktar Kedir said to Mohammed Al-Amoudi ” TPLF is better than OPDO when it comes to religious positions”. According to him OPDO is very backward compared to TPLF.

  Noone can agree with Muktar Kedir except Mohammed Al-Amoudi who is having his way all over Oromia.

  There is this well known old saying in Amharic that applies for TPLF’S intention of evicting farmers in Oromia to replace them by TPLF Neftegnas and expand Alamoudis grip over Oromia in the name of expanding Addis Ababa . The saying goes like this “GULICHA BILEWAWET WAT AYATAFITIM” :meaning changing cooking materials won’t make the sauce taste any better. I tell Al-Amoudi that same saying so he don’t think whether irrigation of Awash is done by him or other people will not stop the drought the Oromo people are suffering year after year in the area.

  Oromo definitely do not want the toxic Addis Ababa to expand anymore, rather must struggle to turn Addis Ababa into Finfinne.

  .Over the last 2 decades, the Oromo-phobic Addis Ababa expanded by more than 400x, and swallowed the Oromo surrounding it into oblivion. This must be stopped.
  There is a difference between Addis Ababa and Finfinne. The Oromo do not own Addis Ababa, and they must not own Addis Ababa, but they must struggle to turn Addis Ababa into Finfinne.

  Oftentimes, people use Addis Ababa and Finfinne interchangeably. This is wrong on many accounts. Addis Ababa is not Finfinne  and Finfinne is not Addis Ababa.

  Addis Ababa, by design, has been made to hate Oromo  from its inception, its Oromo-phobic. The struggle of the Oromo is to bury this Oromo-phobic Addis Ababa, and on its grave, build Finfinne  a city that is accommodating to all  a city that is based on the Oromo culture of tolerance and acceptance.

  The current Addis Ababa is a sore spot on the map of Oromia; Addis Ababa has toxic societal values which the ruling oppressive elites have passed down to the general public over the last 125 years since its annexation from the Oromo. Addis Ababa is unwelcoming to its own Oromo and Southern residents, but has five-star hotels to welcome African and world diplomats; this does not add up, and it must not be allowed to continue with this status quo anymore.

  The toxicity of Addis Ababa (i.e. its Oromo-phobia  and also, in general, South-phobia) must be healed, and it must be turned into a place of freedom and demoracy . The struggle must start by Oromo  they must speak first and foremost Afan Oromo, and boycott businesses which are justice-phobic (and democracy-phobic).

  Administratively, the federal government in Finfinne must beelected by all Ethiopians not just by TPLF. Definitely, Oromo do not want this toxic and cancerous Addis Ababa to expand anymore into the State of Oromia, and that Oromian land already taken over by force by . Oromo must #StopAbayTsehaye -the Tigrean Neftegna  who wants to expand the toxic Addis Abab by killing Oromos, Oromo language and Oromo culture in the region, and by giving the Oromo land to Tigrean Neftegnas.

  http://www.oromotv.com/abay-tsehaye-weyyane-leader-declared-war-on-oromo-people/

  http://wikimapia.org/1989909/Tyrant-Abay-Tsehaye-s-Daycare

 2. ደግሞ ብላችሁ ብላችሁ የዚህ አይነት ጽሁፍ እየጻፋችሁ ክርስቲያንንና ሙስሊሙን አጋጩልና!!
  ሃላፊነት የጎደላችሁ ናችሁ ..
  አክራሪነት የወቅ ቱ አለም አቀፋዊ ስጋት ነው, በተቻለ መጠን ሊገታ ይገባዋል;;
  ዝም ብላችሁ አተቀባጥሩ, ከመጻፋችሁ በፊት አስቡ

 3. ደካሞች! እናንተን የሚተች አስተያየት እንደማትወዱ በተደጋጋሚ አረጋገጥሁ። አዘጋገባችሁን የሚተች አስተያየት በተደጋጋሚ በተለያዩ ገጾቻችሁ ጽፌ ነበር፣ በተደጋጋሚም አጠፋችኋቸው። እናንተም ያው ናችሁ። በጠባብነት ከምትተቹት ኢህአዲግ አትለዩም። በነጻ ሃገር እየኖራችሁ ስለነጻነት የማይገባችሁ ምስኪኖች!!
  ሌላውን እንደፈለጋችሁ፣ የሙስሊሞቹን ጉዳይ ስትጽፉ ግን ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው። በኢትዮጵያ አዲስ እየታየ የመጣውን የሙስሊሞችን ባህርይ ፊት ለፊት እያየሁ ነው። ቤተክርስቲያኖችን ማቃጠል የተለመደ ተግባር እየሆነ መጥቷል። የሳውዲ ሳላፊስቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በየ20 ኪሎ ሜትሩ መስጊድ እያሰሩ ለወደፊት ሃገሪቱን ለመቀየር እንደሚፈልጉ ግልጽ ምልክት እየታየ ነው። እኔ በበኩሌ መንግስትን በሌሎች በብዙ ነገሮች ባልደግፈውም በተግባር ካየሁት በመነሳት ግን የሙስሊም መሪ ነን በሚሉት ላይ ጠበቅ ያለ ቁጥጥር ማድረጉን እደግፋለሁ። ሃገሬ የአይሲስ ኢላማ እንድትሆን አልፈልግም።

Comments are closed.

ethiopia flag map
Previous Story

ስለ ዐምሐራ ህዝብ አሰያየምና ትርጉም – በንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደኢየሱስ

Next Story

ምርጫ ቦርድ ከ200 በላይ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን ሰረዘ

Latest from Blog

አዲስአበባ ተኩስ ተከፈተ “ለመደራደር ዝግጁ ነን” አረጋ ከበደ | አብይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ | አዲሱ አዋጅና የቀረበበት ተቃውሞ “የሞተም ሰው ንብረት ይጣራል | ጌታቸው ያጋለጠው ጸብ

አዲስአበባ ተኩስ ተከፈተ “ለመደራደር ዝግጁ ነን” አረጋ ከበደ\  አዲሱ አዋጅና የቀረበበት ተቃውሞ “የሞተም ሰው ንብረት ይጣራል አብይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ ጌታቸው ያጋለጠው ጸብ

ከመጠምጠም መማርን እናስቀድም!

;በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አብዛኛው አንባቢ ተገንዝቧል ብዬ እንደምገምተው ሕዝብ ለቡና ቲራቲም፣ ለግብዣ፣ ለበዓል፣ ለሰረግ፣ ለሐዘን፣ ለእድር፣ ለእቁብ ለውይይትና ለሌሎችም ማህበረሰባዊ ጉዳዮች ሲገናኝ የሚበዛው አድማጭ ሳይሆን ተናጋሪ  ወይም ደግሞ ለመናገር  መቀመጫውን ከወንበር ወይም
Go toTop