የግንቦት ሰባት የአመራር አባል የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደህንነት ሽንጎን ያሳሰበዋል

ሰኔ 24፣ 2006 (ጁላይ 1፣ 2014)

የግንቦት ሰባት ያመራር አባል የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን በኩል ወደሌላ ሀገር ጉዞ በሚያደርጉበት ወቅት በሀገሪቱ ባለስልጣናት ከሰኔ 16 ጀምሮ መታሰራቸውን እና እስካሁንም ለማሰፈታት የተደረገው ሙከራ ሁሉ እንዳልተሳካ ግንቦት ሰባት ሰኔ 23 ቀን 2006 ዓ.ም ካወጣው መግለጫና በኢሳት የመገናኛ ምንጭ ከተዘገበው ተረድተናል።  –—[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]——-  

ተጨማሪ ያንብቡ:  የአረና አመራሮች በሐውዜን ከተማ አዳራሽ ውስጥ ታግተዋል
Share