June 28, 2014
2 mins read

“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 3 (ዮፍታሔ)

በመጀመሪያዎቹ ሁለት ክፍሎች ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ጎሳን መሠረት በማድረግ ከተዘጋጁ ሁለት የተለያዩ “የኢትዮጵያ ካርታዎች”  በመነሣት የሕወኀት ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች ተጠቅሰዋል። የመጀመሪያው ከትግራይ ክልል ጋራ የቤንሻንጉል ጉሙዝና የጋምቤላ  ክልሎችን በመቀላቀል ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ይህን ለማስፈጸም ከፍ ያለ ግጭት በቀሪዎቹ  የኢትዮጵያ ጎሳዎች (ይልቁንም በአማራና በኦሮሞ ጎሳዎች) መካከል መቀስቀስና እነዚህ ቀሪዎቹ ጎሳዎች ዕቅዱ እንዳይፈጸም፤ ቢፈጸምም  እንዳይዘልቅ በማድረግ ሊኖራቸው የሚችለውን ተጽእኖ ማስወገድ ናቸው። ከካርታዎቹ አንዱ መነሻ ቢሆንም የመጀመሪያውን ዕቅድ  ለማስፈጸም በትግራይና በሁለቱ ሌሎች ክልሎች እስካሁን የተደረጉና እየተደረጉ ያሉ ሌሎች ዋና ዋና ዝግጅቶች በአጭሩ ተጠቅሰዋል።  የአፋር፣ የጅቡቲና የሱዳን አስተዋጽኦ ምን ሊሆን እንደሚችል በአጭሩ ቀርቧል። ሁሉም መንገዶች ወደአንድ መድረሻ የሚወስዱ ሆነው  ይታያሉ። የሁለተኛው ዕቅድ በገሀድ መከናወን እንደጀመረ የሚያሳዩ ድርጊቶች ከመቸውም ይልቅ ዛሬ ለሁሉም ግልጽ ናቸው።–— [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]—-

 

3 Comments

Comments are closed.

Teddy NY
Previous Story

ኑ ፦ ኢትዮጵያዊነትን በኒውዮርክ እናክብር

Next Story

ምርጫ ይራዘምን ምን አመጣው? ማንን ይጠቅማሌ?

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop