የታማኝ በየነ ንግግር በሎሳንጀለስ (አዲስ ቪዲዮ)

ታማኝ በየነ በሎሳንጀለስ ከተማ ሰሞኑን ያደረገው ንግግርን ይመልከቱ።
“ወያኔን ልቅ ያጣ ስር ዓት መቃወም ለምንድን ነው የትግራይን ሕዝብ እንደማጥፋት የሚቆጠረው? …ለምንድን ነው ሰዎች ግፍ የሚገደሉት ሲባል ትግራይን ስለማትወድ ነው የሚባለው ለምንድን ነው? ምን ያገናኘዋል ይሄ?” ከታማኝ ንግግር የተቀነጨበ። ቪድዮውን ይቃኙት።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የተሰረዘው የነቢዚ ሲግናል፣ ጃሉድና ናቲማን ኮንሰርት ከ2 ሳምንት በኋላ ይደረጋል ተባለ
Share