
የኦሮሚያ ክልል መንግስት በ1,000 የሚቆጠሩ ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዝተው ለዘመዶቹ አከፋፍሏል። ይህ በተደጋጋሚ ኢትዮጵያ አዱን እንዲደሄይ ሌላው የኢኮኖሚ የበላይነት እንዲይዝ የሚደረግ የሸፍጥ ፖሊቲካ ነው። ይህ ማንንም አያዋጣም፣ አይጠቅምም። የሀገርቷ በፍትሃዊነት መከፋፈል ያስፈልጋል እንጂ ጥቂት ቡድኖች ብቻ የሚዘርፉበት ስርዓት መቆም አለበት
አንዱ እየደማ ሌላው እየተራበ ለወገኖቹ ሀብት ማደላደል ቀጣይ ትውልድን ዋጋ ከማስከፈል የዘለለ ጥቅም አይኖርም።
አንዱን ዜጋ ለመጨፍጨፍ ድሮን ስገዛ በተረፈው ዶላር የራሱን ወገን መጥቀም አይቻልም ይህ ቅናት አይደለም ኢ-ፍትሃነትን መታገል ነው። የኦህዴድ ባለሥልጣናት በኦሮሞ ሕዝብ የሀገርቷን ሀብት እንዲቀራመቱ አንፈቅድም።
ልማት ለሁሉም ያስፈልጋል ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ያስፈልጋል።