የመንግስት ወታደር ከፋኖ ሃይሎች ጋር መዋጋት ሲከብደው ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ይጨፈጭፋል April 1, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ህፃናትንና እናቶችን አዛውንቱን ሳይቀር ተጨfeጭፈዋል። ትናንት መከላከያ እና አድማ ብተና እርስበርስ ተወጋግቶ ዛሬ መከላከያ የአድማ ብተና ሀገር ብሎ 46 ንፁሀንን ረሽ*ኗል። እስካሁን አስከሬናቸው ያልተነሱ ንፁሃን እንዳሉ ሁኖ አስከሬናቸው የተነሳ የንፁሃን ሟቾች ስም ዝርዝር፦ ተ.ቁ ስም ዕድሜ 1. ገረም ይመኑ 65 2. ቻይና ይመኑ 40 3. ዋለ አለም 50 4. አየነው ሙላት 35 5. ዘላለም ጊዜው 25 6. ጊዜው ደለለ 36 7. አዳነ አርያ 40 8. ጀምበር ፀጋሁን 12 9. ልቦናው እንደሻው 27 10. ሙሉቀን ስሜ 46 11. ሙሉጌታ አለሙ 25 12. ቄ/ዋሴ ይግዛው 45 13. ፈንቴ አለልኝ 20 14. እንየው ጎለም 15 15. በለጠ ጊዜው 36 16. ታደለ ሙሉጌታ 28 17. ጋሻው አዳሙ 35 18. ጠና በላይ 42 19. ማንጠግቦሽ አበጀ 48 20. ጠጅቱ አላምር 33 21. ታደለ ሙሉየ 19 22. በለጠ ስንቴ 13 23. አበባው አዳነ 10 24. አለልኝ ዋለ 29 25. ታደለ ዋለ 36 26. ልቦናው ተሻገር 13 27. በውቀት ጎበዜ 10 28. ገሰሰ ጥላሁን 71 29. አበዋ ምኒችል 27 30. ታደሰ ጥሌ 33 31. አንችናሉ አጥናፉ 56 32. ባለው ጌቴ የአእምሮ በሽተኛ 33. ጥሩድል ሙሉ 19 34. በላይነሽ ደሴ 26 35. ሞገስ ሽቴ 43 36. አቡሽ ታረቀኝ 37. ወለላ ጌጡ 40 38. ምትኩ ዋለ 39. ፈቃዱ ፀጋዬ 40. ዋለ ንጉስ 41. አበባው መንግስት 10 42. ትዜ ገብሬ 43. ጋሹ 44. ሙሉጌታ 45. ፀና በላይ 46. ታደለ ሙንየ ናቸው። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 1 Comment ሊለቅ ነው ስለጨነቀው ነው Reply Leave a Reply to tekeba kassa Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story “ዘመነ ተነስቷል ዙፋኑን ሊረከብ” – ምን ዓይነት ኃላፊነት የጎደለው ድድብና ነው? Next Story አጋቹ: የሰባተኛው መታሰቢያ ግጥሞች