ለጄ/ሉ የተላኩ ድሮኖች ለመያዝ የሄዱ ኮማንዶዎች አለቁ |አዛዦች ከነ ሰራዊታቸው ፋኖን መቀላቀል ጀመሩ | የጄ/ሉ ባለቤት ታፈነች – “ባለቤቱን ይዛችኋት አምጡልኝ” አብይ አህመድ|

July 3, 2024

https://youtu.be/K1vVrB4Q6HM?si=lSPgc4dfIWVXXkVP

ለጄ/ሉ የተላኩ ድሮኖች ለመያዝ የሄዱ ኮማንዶዎች አለቁ |አዛዦች ከነ ሰራዊታቸው ፋኖን መቀላቀል ጀመሩ |

https://youtu.be/ZgjN5lcIhwY?si=Jzs9eYhvUGP8stxW

ለጄ/ሉ የተላኩ ድሮኖች ለመያዝ የሄዱ ኮማንዶዎች አለቁ |አዛዦች ከነ ሰራዊታቸው ፋኖን መቀላቀል ጀመሩ | የጄ/ሉ ባለቤት ታፈነች – “ባለቤቱን ይዛችኋት አምጡልኝ” አብይ አህመድ|

 

3 Comments

 1. ጎበዝ ትግሬዎችንም ቢሆን ተከራይተን ይንከባለሉልን ልምድ ስላላቸው ሰውዬው አብዷል

 2. ዳን ኤል ክብረት በየብስ በአየር በባህር እንዳያመልጥ ጥብቅ ጥበቃ ይደረግ

 3. “…እርግጥ ነው ጄነራሉ ኢህዴን ነበሩ። የአንድ ሰው የኋላ ታሪኩን ይዞ መመርመር ጉዳት የለውም። ከወያኔ ከገንጣይ አስገንጣይዋ ጋር አብረው የኢትዮጵያ መንግሥትን የወጉ ወንበዴ የሚል ስምም የተሰጣቸው ነበሩ። ከኢህድን ወደ ብአዴንም የተቀየሩ ሰው ነበሩ። ብአዴን ሆነው ሳለ በዐማራ ላይ የደረሰውን በደል፣ የዘር እልቂት፣ መፈናቀል የእሳቸው ድርጅት ነበር ይፈጽም ያስፈጽም የነበረው። መለስ ዜናዊ ካሰመረው አርቴፊሻል የዐማራ ክልል ዐማራ ውጪ ስሚገኙ ዐማሮች አይመለከተንም ብለው እነ በረከት ስምዖን ፀረ ዐማራ ሕግ ሲያጸድቁም እሳቸው ብአዴን ነበሩ። ወልቃይት፣ ጠለምት፣ ራያ፣ ደራና መተከልም እነ ጄነራል ተፈራ ማሞ አቅም፣ ጉልበትም በነበራቸው ሥልጣኑም በእጃቸው በነበረ ጊዜ ዐማራ የተነጠቃቸው ናቸው። እነ ወልቃይት በቀድሞው ኢህዴን በአሁኑ ብአዴን አዴፓ መሪነት የተዘረፉ የዐማራ ርስቶች ናቸው። ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን መለስ ዜናዊ ህክምና ከልክሎ ሲገድላቸው ጀነራሉ የመለስ ዜናዊም አገልጋይ ነበሩ። ዕድሜ ዘመናቸውን ዐማራ ሲሰቃይ፣ ሲገደል፣ ሲሰደድ ቆመው ያዩ የነበሩ ሰውም ናቸው። አሁን በቅርቡ ለህክምና ወደ ውጭ እንዳይሄዱ የተከለከሉት ጀነራል ተፈራ አሁን አገዛዙ ሊያስራቸው ሲዘጋጅ ወደ ጫካ በመግባታቸው ከመሞት መሰንበት ነውና በዚህ ልንደነቅ አይገባም። ታስረው ከሚማቅቁ ታግለው የበደሉትን ሕዝብ ቢክሱ እንደ ንስሐም ይቆጠርላቸዋል ብዬ ነው የማስበው።

  • ስጋቴን ላስከትል እና ነገሬን ልቋጭ

  “…ጄነራል ተፈራ ማሞ በሁለት የሀገር ውስጥ፣ እና በሦስት የውጭ ጠላቶች እንዳይጠለፉ እሰጋለሁ። ዘመዴ አትስጋ ብትኝም መስጋቴን ግን አልተውም። በሀገር ውስጥ ጄነራሉ በሳልሳዊው ብአዴን፣ እንዲሁም በግንቦት ሰባት እንዳይጠለፉ እሰጋለሁ። ጄነራሉ በዐማራ ፋኖ ትግል የዐማራ ፋኖ ትግል ሲጎመራ ከመታሰር ብለው ሸሽተው ወደ ጫካ ገብተው ትግሉን በስመ ጀነራልነት ጠልፈው የአንድነት ኃይሎች ነን ለሚሉት ፀረ ዐማራ ድርጅቶች እና ለፌክ ኢትዮጵያኒስቶች እጅ መንሻ አድርገው እንዳያቀርቡትም እሰጋለሁ። የጀነራሉ በግንቦት ሰባት አባልነት ተጠርጥረው፣ በዚያው በግንቦት ሰባት አቀናባሪነት የወያኔን መንግሥት በመፈንቅለ መንግሥት ሊገለብጡ ነበር ተብለው ከእነ ጀነራል አሳምነው ጽጌ ጋር አብረው ታስረው የነበሩ መሆናቸውም መዘንጋት የለበትም። ”

  From Zemedkun Bekele’s telegram page

  My own worry is that he will be made part of the grand attempt by local and international groups to hijack the Fanno movement and reinstall agents that have proven to be vanguards of the ethnic apartheid genocidal political system.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

191693
Previous Story

አንድ ወጥ የፋኖ ዕዝ ተመሰረተ | ጀኔራሉ ከመግባታቸው የምስራች ተሰማ ባህርዳር በ4 አቅጣጫ ድል ጎንደር ታሪክ ተሰራ

191719
Next Story

ቦሌ ኤርፖርት ተኩስ ተከፈተ | ጠቅላዩ ታቅዶብኛል ያሉት መፈንቅለ መንግስትና የአሜሪካው የሽግግር ሰነድ! | ፓርላማው በአነፍናፊ ውሾች ተከበበ

Go toTop