አሜሪካ የሥርዓት ለውጥ ያለውን ፋኖ ማዳመጥ አለባት | ሚሊሻው በቃኝ እያለ ነው? ሚሊሻው የአማራ ፋኖ በጎንደር

June 1, 2024

1 Comment

  1. ውድ ወዳጄ አሜሪካ የሥርዓት ለውጥ ያለውን ፋኖን ያዳምጥ ስትል ምን ማለትህ ነው? ለመሆኑ አሜሪካ የሥርዓት ለውጥ ፈላጊዎችንና ለለውጥም የሚታገሉ ኃይሎችን ደግፎ ያውቃል ወይ? አንተስ ራስህሰ የሥርዓት ለውጥ ስትል ምን ማለትህ ነው? ሌላ የምጠይቅህ ነገር አሜሪካ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ደጋፊ ቢሆን ኖሮ ለምን ወያኔን ስልጣን ላይ እንዲወጣ አደረገ? ለምንስ የወያኔን የከፋፍለህ ግዛውን የጎሳ ፌዴራሊዚም ፖሊሲን 27 ዓመት ያህል ደገፈ? አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ በህዝባችን ላይ ጭፍጨፋ ሲያካሄድ ለምን ዝም ብሎ ይመለከታል? እነዚህን ጥያቄዎች እንድትመልስልኝ እፈልጋለሁ።
    ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

Leave a Reply

Your email address will not be published.

190734
Previous Story

ጠቅላዩ ወደ ግምባር ሊወርዱ ነው | ለኮሬ ነገኛ ትዕዛዝ ተሰጠ | በአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መብረቅ ክፍለጦር የተማረኩ

1
Next Story

አብይ ጥፋተኛ ተባሉ – 1 ቢሊየን ዶላር እንዲከፍሉ ተወ-ሰነ |

Go toTop