May 30, 2024
1 min read

“የሰበርነው ነፍጠኛ ተነስቶብናል” ሽመልስ | ባለስልጣናት ታመሱ; ኮማንደሩ ፋኖን ተቀላቀለ | የበልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊው ተሸኘ

abiy ahmeds controversial speech

 

 

https://youtu.be/aP_Nj1RX0rU?si=ajmvhsoFjgDl_Y0F

 

https://youtu.be/jfRn4aQcOGA?si=YPLg0yAHIhmMdOa0

 

ባለስልጣናት ታመሱ – ኮማንደሩ ፋኖን ተቀላቀለ | የበልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊው ተሸኘ |

2 Comments

  1. ታየ ደንዳ እንደወጡ ቀሩ ማለት ነው? አይ ጊዜ ሽመልስ አመሻሽ ላይ ሳይጎበኛቸው ወደ ቤቱ አይገባም አሉ።ይህ ነገር የዳንኤል ክብረት ወይም የዲና ሙፍቲ ወይም የቀጀላ መርዳሳ ባመዛኙ የሽመልስ አብዲሳ ስራ እንደሆነ ይመከራል። እንዴት ያለ ጊዜ ላይ ደረሰን ሰላም ያመጣል ተብሎ የተሾመው በሿሚው ሲታፈን አጃይብ ነው። ሰው እንደ ዳንኤል ክብረት ካፖርት ይዞ ክፉ ቀን እስኪያልፍ ያደገድጋል እንጅ እንዲህ መዳፈር ምን ይሉታል? ለገላጋይ ያስቸገረ ጉዳይ።

  2. ሃገሪቱ 365 ቀን ጦርነት አካሂዳ ትችለዋለች? ጎበዝ ረጋ ብለን እናስብ ባለስልጣኖቻችንም ከአቅማችሁ በላይ ነብሳችሁን አታስጨንቋት ሽመልስ እንኳን ክልል ቤቱን በስርአት ማስተዳደር የሚችል ሰው አይደለም። ከግፏአን ጋር አመላክ ስላለ አምላክን አትጋፉት።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

190612
Previous Story

መግለጫ ከአረበኛ ዘመነ ካሴ | የኢትዮጵያ አየር መንግድ  | የፋኖ ምላሽ | አረጋ ከበደ | የበላይ ዘለቀ ክ/ጦር

190636
Next Story

በአርበኛው ሻለቃ መከታው የሚመራው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የማረካቸው የፊዴራል ፖሊስ አባላት።

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop