ኬኒያ ወሰደችው አፈሰችው ኢትዮጵያ ተነጠቀች ሩቶ በአሜሪካ!

May 24, 2024

 

ኬኒያ ወሰደችው አፈሰችው ኢትዮጵያ ተነጠቀች ሩቶ በአሜሪካ!

4 Comments

 1. የኬንያው ፕሬዝዳንት ሩቶ በአለም ነገሰ፡፤ በኬንያ አንድም የፖለቲካ እስረኛ የለም፡፤የኢትዮጵያ መሪ ነኝ የሚለው ጥጃው አብይ አህመድ ግን ኮሰሰ፣ ተከሰከስ፡፡ በኢትዮጵያ ከመቶ ሽህ በላይ የፖለተካ እሰረኖች አሉ፡፡ ከ30 ሚሊዮን በላይ እርዳታ ረሀብተኞች አሉ፡፤ ከ6 ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮች አሉ፡፡ በቀን በአማካይ ቢያንስ 80 ንጹሀን ሰወች በአብይ ትእዛዝ ይገደላሉ፡፡እንሰሳ ያው እንሰሳ ነው፡፡

  በአሜሪካ መንግስት በይፋ ተጋብዘው ግንቦት15 ቀን 2016 ዓም በዋሽንግተን ዲሲ ነጩ ቤተመንግስት በአሜሪካ ታላቅ ቦታና ትርጉም የተሰጠው የኬንያው መሪ የዊሊያም ሩቶ ጉብኝትና አቀባበል እጅግ የላቀና የደመቀ ነበር፡፡ ከ60 አመት በፊት ያኔ ኬንያ ገና ነጻ ሳትወጣ ንጉስ ሀይለስላሴ በአሜሪካ ጋባዥነት ያደረጉት ታላቅ የክብር ጉብኝት የአለም መነጋገሪያ ነበር፡፡አሜሪካ ለንጉስ ሀይለስላሴ ያደረገችውን ያህል የክብር አቀባበል እሳክሁን ድረስ ለማንም አገር መሪ አልሰጠችም፡፡ መረጃወቹ አሁንም አሉ፡፡ በዘቀጠ ማንነቱ አለም ያወቀውን አብይ አህመድን እንኳን የክብር መሪ አቀባበል ሊያደርግለት ቀርቶ የትኛው አገር ነው እንደ ጤነኛ ሰው የሚቆጥረው??

  ኢትዮጵያን በትምህርት መስፋፋት ከነበረችበት ኋላ ቀር የፊዩዳል ስርአት መንጥቀው ያወጧት ንጉስ ሀይለስላሴ መሆናቸውን ከቶ ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን ፡፡የትምህርት ሚንስትሩ ራሳቸው ንጉሱ የነበሩ መሆናቸውንስ??

 2. ኢትዮጵያ እዚህ ሰው እጅ ትውደቅ? ምን በድለን ይሆን ትግሬዎቹ ሲሄዱ ይህ ይመጣል ብሎ ማን አሰበ? ለካ አልሄዱም አሜሪካን ለድመት እንደተንጠለጠለ ስጋ እያቋመጠች አንገቱን ገመዱ ውስጥ ትከታለች፡፡ በዚህ ላይ ዮሃንስ አብረሃ አንቶኒ ብሊንከን ጋር ሁኖ ወንጀለኛ ትግሬን ውስጥ ለውስጥ ለማዳን ይጥራል በዚህ ላይ ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋር በጥምረት ምድረ ትግሬ አገር ያምሳል፡፡ ያማራ ምሁርስ ክራባቱን እያስተካከለ ይጀነናል ወሬ እያሳማረ ቆረጥ አድርገህ ወገንህን አድን ወልቃይት ራያ ሂዶልሃል ካሁን በኋላ ልታድነው አትችልም ብታለቃቅስ ጅብ ካለፈ ይሆንብሃል፡፡ በዚህ ላይ ፋኖውን መከፋፈሉ ይዘኸዋል ጽናትን እንኳን ከትግሬ ተማር፡፡

 3. የኬንያ ማደግደግ የሚደነቅ ሳይሆን የሚወገዝ ነው::የአፍሪካውያን የቅኝ ተገዥነት ክፉ ደዌ ዛሬም አልሻረም ::የናቶ ተለጣፊ መሆን ጊዜያዊ ጠንቀኛ ጥቅም እንጅ ዘለቄታዊ ጥቅም ለአፍሪካ አይሰጥም ::እንደውም የአውሮፓ ሃያላን ከገናናዋ አሜሪካ ጋር ያላቸው ልዩነትመስፋፋት መጀመሩን በፓለስታይንየይሁዲዎች ጭፍጨፋ እየተባባሰ ለፓለስቲያን እውቅና መስጠታቸው አመልካች ነው::የእኛው አደግዳጊ ለአሜሪካ እሞታለሁ ያለው አብይ አህመድም ስላልተመቻቸው አራቁት እንጅ የባሰበት ነው::የአፍሪካ ህብረት ልብ ገዝቶ የአፍሪካን ክብርና ጥቅም በሚያስከብር መንገድ ብቻ የአፍሪካ ሃገሮችን እንዲያተጋ ሃገራት በተናጠል የሚፎካከሩበት አሽቃባጭነት ሊወገዝ ይገባዋል::የአፍሪካ ህብረት ጥቂት ከአውሮፓ ህብረት ቢማር ጥሩ ነበር::
  ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው

 4. In very simple, lay language.

  ሃቁን እንኩ…

  “…የትግሬ ነፃ አውጪ ህወሓት ትግሬን እየመራ በመሪነት ለመቀጠል ከጦርነት በቀር ሌላ ምንም አማራጭ የለውም። የትግሬ ክልል መሬቱ ትርፍ አምራች አይደለም። ለእርሻ የሚውለው መሬትም አነስተኛ ነው። ተራራማ፣ ድንጋያማና የተራቆተም የመሬት አቀማመጥ ስለሚበዛው ለእርሻም አይመችም።

  “…ውኃ ሌላኛው የትግሬ ፈተና ነው። የሕዝብ ብዛት እየጨመረ በመጣ ቁጥር ደግሞ መሬቱ ሕዝቡን አብልቶ ለማኖር አይችልም። ይሄን ችግር ለመቅረፍ ነበር ህወሓት ጫካ የገባችው። ችግሩ የሚቀረፈው ደግሞ ህወሓት ጠቅልሎ ኢትዮጵያን እየመራ፣ እያለበ፣ እየመጠመጠ፣ በትግራይ የተከማቸውን የሕዝብ ብዛትም ቀንሶ በመላው ኢትዮጵያ በሥልጣን፣ በንግድ፣ እንደ ጋምቤላና ቤኒሻንጉል አከባቢ ደግሞ በሰፈራ፣ በእርሻ ሥራም ላይ በማሰማራት ነበር። ከዐማራ ግዛትም ለም የሆኑትን የእርሻ መሬቶችን በመዝረፍ የትግሬን ሕዝብ በማስፈር ችግሩን ለማስተንፈስ ሞክራለች። በባህር፣ በየብስ አቆራርጠው ወደ ዓረብ ሃገራትና ወደ አፍሪካ ከተበተኑት ሌላ በኤርትራ ስደተኞች ስም የወጡትም የትየለሌ ናቸው።

  “…ለትግሬ ሕዝብ የተለየ ተአምር እስካልተፈጠረ ድረስ አይደለም ራያና ወልቃይትን ሌላም ቢሰጣቸው ጦርነት አይቀሬ ነው። በግልፅ ቋንቋ ትግሬ ጦረኛ የሚሆነው ወዶ ሳይሆን የሰርቫይቫል ጉዳይ ስለሆነበት ነው። ለዚህ ደግሞ መድኃኒቱ የዘር ቦለጢቃን አጥፍቶ ኢትዮጵያዊ የሆነ ዜጋ ሁሉ ልቡ እፈቀደበት ሥፍራ ሄዶ ሠርቶ እንዲበላ ሲፈቀድ ብቻ ነው።

  From Zemedkun’s telegram page

Leave a Reply

Your email address will not be published.

190327
Previous Story

ስለተከሰ-ከሰው ድሮን የተሰማው ምስጢር | ከፍተኛ የብልፅግና ሰው ተያዘ | ጎንደር ሰራዊቱ እያለቀ ነው |

Fano fighter 1
Next Story

“ወልቃይትን እና ራያን ውሰዱ ፋኖን እና ኤርትራን እ-ን-ውጋ” | ፋኖ አራስ ነብር ሆኗል አብይ ከተማዋን አስረከበ | ኮረኔል ፈንታው ሙሀቤ እና ምሬ የአበባው አንገትን አስደፉት |

Latest from Blog

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ የውጪ ግንኙነት የቤተክርስቲያኒቱን የሺሕ ዘመናት ታሪክ እና እሤቶቿን የሚመጥን መሆን ይኖርባታል!!

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) እንደመንደርደሪያ ለዛሬው የግል ትዝብቴንና ታሪክን ላዛነቀው ጽሑፌ መነሻ የሆነኝ- ባሳለፍነው ሳምንት በአፍሪካ ኅብረት ኔልሰን ማንዴላ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለአንድ ቀን የተካሄደው፤ ‹‹የአፍሪካ  መንፈሳዊ ቀን/The African Spiritual

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ | ስለአማራ ክልል ከነዋሪዎች የተሰማው | አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል” | “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል”| “እጅ ከመስጠት ውጭ አማራጭ አይኖረንም” ፊ/ማ “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |
Go toTop