ወልቃይትን እስከ ሰኔ 30 (የመጨረሻው ውሳኔ) – የብልጽግናና የህወሀት ስምምነት ይፋ ሆነ | የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ወቅታዊ ጥሪ – ከዕዙ አዛዦች የተላለፈ | አብይ አህመድ አሜሪካን ሊመጣ ነው

 

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ንግድ ባንክ በብሔር ውስጥ ተዘፍቋል | በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፌስቡክ ላይ በመፃፌ እና በብሔሬ ተባረርኩ አቶ ገነቱ

3 Comments

 1. አማራ በሃገርም ከሃገርም ውጭ ያለኸው ማፈር ይገባሃል አማራን ከርስቱ እናባርረዋለን ብለውሃል በግልጽ ቋንቋ።

 2. ዲያቆን ዳንኤል ሁሉን አይግለጹ ትግሬ ተንኮለኛ ነው ሳይመታ አልቅሶ ሞኝ ህዝብ ያሳምናል በቂ ልምድ አለው በቅጥፈት። በዚህ ላይ ትግሬው አብርሀም የባይደን አማካሪ ነው።

 3. ጀኔራል ታደሠ ወረደ፣ ከተደራዳሪዎችና ከስምምነት ፈራሚዎች አንዱ ስለነበሩ፣ ግዛት ስለማስፋፋት ከመጨነቃቸው ጋር የ Pretoria ስምምነት፦
  (1ኛ) አንቀጽ 6 ሁሉንም የጦር መሣሪያ ለመንግሥት ስምምነቱ በተፈጸመ በ 30 ቀናት ውስጥ ወያኔ ያስረክባል።
  (2ኛ) አንቀጽ 10 ደግሞ የአከራካሪ አካባቢዎች ጉዳይ በሕገ መንግሥቱ መሠረት እንዲወሰን ተስማምተዋል።

  እንደሚል የሚያውቁ ይመስለኛል። የጦር መሣሪያ የማስረከቡን ወሳኝ ስምምነት ማን ነው ያፈረሰው ? ሕገ መንግሥቱስ ላይ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ራያ የትግራይ ግዛቶች ናቸው የሚል የትኛው የሕገ መንግሥት አንቀጽ ላይ አለ ? ከሌለ ማን ነው አማራን ትግሬ ነህ ብሎ የሚወስነው? ወይም ትግሬውን አማራ ነህ የሚለው ? ሕዝብን ማክበር አይሻልም ?

  በ 1983 ዓ.ም. ደርግን ለማስወገድ የሕወሀት አጋር የነበረው አማራም ለመብቱ መከበር ዛሬ ከቀድሞ ወዳጁም ሆነ ከማንም ወራሪ አንጻር ጠንካራ አቅም እንዳለው ግንዛቤ የሚያጥር ይመስላል። በዚያ ላይ ያደራደሩትም አካላትና ትላልቅ ሰዎችም የስምምነት ፈራሚዎችን ሁሉ ይታዘባሉ ! የሚበጀን ሀቅን መሠረት አድርገን ተከባብረን ይቺን ያደኸየናትን አገራችንን በጋራ አፋጥነን ማልማት ነው።

  ጀኔራሉ በቅድመ 1983 ዓ.ም. የትግራይ ወሰን ተከዜ ወንዝ እንደሆነ እንደሆነ እያወቁ፣ ለምን ከታሪካዊ አጋራቸውና ወንድማቸው ከአማራ ጋር ተጨማሪ በደልና ደም መፋሰስ ይፈልጋሉ ? በሕብረት ብንሰማራ ለኢትዮጵያ፣ ለትግሬ ወገናችን ጭምር፣ ይበልጥ አይበጅም ?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share