“ካንዴም ሁለቴ መሣሪያ ተመትቼ ቆስያለሁ።ግን ይሄ ጉዳቴ ስለ አማራ ህዝብ ስለሆነ ለኔ ኢምንት ነው። – መልካም የሴቶች ቀን ለኛ ጀግና ሴት ታጋዮች

ገና ህይወቴን እሰጣለሁ።” ወደ ትግል የወጣሁት እርቦኝ ወይንም ጠምቶኝ አልያም የግል ፍላጎቴን ላሳካ አይደለም።የወጣሁበት ጉዳይ አንድና አንድ ነው እሱም እንደ አማራ ህዝብ የተጋረጠብንን መከራ ለመመከት” በአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ በመቅደላ ፅናትና በልጅ እያሱ ክ/ጦር ስር ካሉ በርካታ ጀግና ሴት ታጋዮች መካከል ጥቂቶቹ ከአማራ ድምፅ ሚድያ ጋር የነበራቸው ቆይታ ይህን ይመስላል።

እውነት እውነቷን
@TMA1961

መልካም የሴቶ ቀን ለኛ ጀግና ሴት ታጋዮች

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰበር የድል ዜና! ሰሜን ሸዋ አጣየ/ ይሙሎ! "ሰራዊቱ እረግፏል" The Voice of Amhara Daily News

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share