ነፃ አስተያየቶች ዘንድሮም ማሩኝ! September 7, 2026 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዓይኔን ተሚጥሚጣ በተሰራ ድልህ ያጠብኩ ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ አዎን! በውሸትና በማጭበርበር ጎርፍና አውሎ ነፋስ ሕዝብ ጠርገው የወሰዱትን የእነ ኢትዮጵያ ሱሴን ያህልም ባይሆን ህሊናዬን Read More
ነፃ አስተያየቶች በጀዋር መሐመድ የፖለቲካ ጉዞ ተለዋዋጭ ወዳጅ ጠላቶችና ተለዋዋጭ የመርሆ አቋሞች – ናማ ነቀምት September 3, 2026 by ዘ-ሐበሻ ከጀዋር መሐመድ ወቅታዊ የትግል ስልቱና ዓላማውን በመገምገም ልጀምር! ደህንነቱ በሚጠበቅበት፣ በውጭ አገር በድሎት ተቀምጦ፣ ምንም አይነት መስዋዕት ሳይከፍል የራሱን ትግል በሩቁ በመምራትና፤ ጊዜው ሲደርስ ኦሮሞውን በመወከል የሁሉም ብሔሮች አማራጭ ፖለቲከኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካ አንድን አገር በተሟላ መልክ መገንቢያ መሳሪያ፣ ወይስ ጦርነትን ማስኬጂያና ሀብትን መዝረፊያና ማዘረፊያ መሳሪያ!! September 2, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 28፣ 2018(September 03, 2026) በአገራችንና በተቀሩት የአፍሪካ አገሮች ያለው ትልቁ ችግር ፖለቲካ የሚባለውን ፅንሰ-ሃሳብ ህብረተሰብአዊ ፕሮጀክትን ተግባራዊ ማድረጊያመሆኑን አለመረዳቱና፣ ከተለያዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ ቅድሚያም ከራሱ ጋር ይምከር! ደጋግሞ አይታለል! August 29, 2026 by ዘ-ሐበሻ በበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “አንዴ ካታለልከኝ አሳፋሪው አንተ ነህ፤ ሁለተኛ ካታለልክኝ ግን ማፈሪያው እኔ ነኝ” በሃይማኖቻችንና በባህላችን ማታለል የመስርቀን ያህል አሳፋሪ ነበር፡፡ እንደ አለመታደል ግን Read More
ነፃ አስተያየቶች አገራዊ ጥሪ! ጊዜ ማንንም አይጠብቅም! – አንዱ ዓለም ተፈራ August 28, 2026 by ዘ-ሐበሻ ነሐሴ ፳፪ ቀን ፳፻፲፰ ዓ. ም. (8/28/2026) እስከ መቼ ሕዝብ የመንግሥት አገልጋይ ሆኖ፤ የመጣ የሄደው ሹም የፈለገውን ሲያደርግበት ይኖራል! መንግሥት የተቋቋመውና ዋና ዓላማው፤ በሕዝቡ ፈቃድና ሕዝቡን ማገልገል ነው። ይህ የሚገለበጥበትና በሥልጣን ላይ የተቀመጠ ቡድን ሕዝቡን እንዳሻው የሚያንገላታው፤ አምባገነኖች ሥልጣኑን በሚጨብጡበት ወቅት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰላምና ሕገ-መንግሥታዊ ውይይት መድረክን በሚመለከት – አክሎግ ቢራራ (ዶር) August 26, 2026 by ዘ-ሐበሻ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. / August 26, 2026 ኢትዮጵያ ከውይይት ወደ ሀገራዊ መግባባት መሸጋገር አለባት። ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ለአራት ዓመታት ያካሄደው ውይይትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጥ ደብዳቤ ለሕዝብ አፍቃሪና አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን – አንዱ ዓለም ተፈራ August 25, 2026 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ፣ ነሐሴ ፳ ፩ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. (8/27/2026) ታሪክ በሰዎች ፍላጎትና ዕቅድ የተከተበ ሰነድ ሳይሆን፤ በተከናወነ ተግባርና በተከሰተ እውነታ የተመላ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን በሚመለከት August 22, 2026 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ነሐሴ ፲ ፯ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. በአንድ አገር፤ ከመሬት ተነስቶ አገራዊ ምክክር ኮሚሺን አይቋቋምም። ምንም እንኳን እያንዳንዱ አገር የየራሱ የሆነ የአሠራርም ሆነ የተለያዬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትርፍ አንጀት ብአዴን! August 19, 2026 by ዘ-ሐበሻ ተአማራ አካል አንጀት ተንጠልጥሎ እንደ ትል፣ ቆሻሻ እየሳበ የሚቋጥር መግል፣ ትርፍ አንጀት ብአዴን ገላውን የሚገል፡፡ ምግብ ውሀ ምጎ ምጥጥ አርጎ ደምን፣ ተሰውነት ወስዶ የሚቀልብ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሳ የሚገማው ከጭንቅላቱ ነው? ሙስና በኢትዮጵያ፣ ተጎጂዎቹና መፍትሔው – አክሎግ ቢራራ (ዶር) August 18, 2026 by ዘ-ሐበሻ “አሳ የሚገማው ከጭንቅላቱ ነው” የሚለው አባባል የአመራር ሥነ-ምግባርና ተጠያቂነት ለአንድ አገር አስተዳደር ያለውን ክብደት ለመግለጽ በብዛት ይጠቀማል። የኢትዮጵያን ስርዓት ወለድና መንግሥት መር ጨካኝና አረመኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች የ«ጽምዶ» ቀጠናዊ ወጥመድ፣ የልደቱ አያሌው የታሪክ ግዴለሽነት እና የሕልውና ፖለቲካ ፍልሚያ August 18, 2026 by ዘ-ሐበሻ በሥልጣን ሽግግር ስም የርስት ወረራን ህጋዊ የማድረግ አደገኛ የፖለቲካ ስሌት በዶክተር ሶስና ታደሰ (የፖለቲካና ስትራቴጂያዊ ጥናት ክፍል) መግቢያ፦ የ30 ዓመታት ዝምታ እና የዛሬው «ፍትሐዊ» Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰሚ ያለህ! ቀፎ እሚኖረው ንብ ካልጠፋ ነው! August 15, 2026 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ እባተ (abatebelai@yahoo.com) ሲርያክ ፕሬስ* የተባለ ጋዜጣ በየካቲት 19, 2026 እትሙ አሲሪያንስ ለሶስት ሺ ዘመናት በተፈጠመባቸው የዘር ማጥፋት ዘመቻና ስደት እየጠፉ እንደሆነ ያትታል፡፡ ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ኤሊት አዲስ አበባ የኛ ናት ሲል አይሽኮረመምም፣ እኛም (የከተማው ተወላጆችና ነዋሪዎች) ያንተ አይደለችም ስንል መሽኮርመም አይገባንም፣ August 14, 2026 by ዘ-ሐበሻ ካሳ አንበሳው በመጀመሪያ ደረጃ አዲስ አበባ የግጦሽ መሬት አይደለችም፣ ከተማ ናት፣ ከተማዋ የኔ ናት የሚል ኦሮሞ ሲመጣ ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ ቆርቁሮ እንደማያውቅ ልናስታውሰው ይገባል፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐማራ ሕዝብ የህልውና አደጋ መንስኤና መፍትሔው – ንጉሤ አሊ August 4, 2026 by ዘ-ሐበሻ የህልውና አደጋ (Existential Threat) ምንድን ነው ? የዐማራን ሕዝብ የህልውና አድጋ መንስኤና ስለ መፍትሄው ከማውሳቴ በፊት የህልውና አደጋ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ። የህልውና አደጋ (Existential Threat) ማለት የአንድ Read More