የህልውና አደጋ (Existential Threat) ምንድን ነው ?
የዐማራን ሕዝብ የህልውና አድጋ መንስኤና ስለ መፍትሄው ከማውሳቴ በፊት የህልውና አደጋ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ። የህልውና አደጋ (Existential Threat) ማለት የአንድ ማህበረስብ ፣ ሕዝብ ፣ ሀገር ወይንም የሰው ልጅ አጠቃላይ ደህንነቱ ፣ ቀጣይነቱ እና በህይወት መኖሩ ሙሉ በሙሉ ሊጠፉ የሚችሉበት ከፍተኛ አደጋ ላይ መውደቅ ማለት ነው ። ይህ አድጋ ከአንድ ተራ አደጋ የሚለየው ማህበረሰቡ እንደ አንድ ወጥ አካል ማንነቱን (identity) ይዞ የመኖር ዕድሉን ጨርሶ የሚያሳጣው መዋቅራዊ ስጋት መሆኑ ነው ።
አንድን አደጋ „የህልውና አደጋ“ የሚያሰኙ ዋና ዋና መገለጫዎች —ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ። የዐማራ ሕዝብ የህልውና አደጋ መንስኤና መፍትሔ—-