ከታሪክ ማህደር ከታሪክ መዝገብ – ለመሆኑ አማራ ማነው (በዶር ኀይሌ ላሬቦ) September 6, 2026 by ዘ-ሐበሻ ዐማራ [በግእዝ ቋንቋ አምሐራ] ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስሙ የሚነሣው፣ በተለያየ ስም “ድግናጃን፣” “ደጋዛን”ና “ግዳዣን” በመባል በሚታወቀው በአክሱም ንጉሥ የሓዋርያነት ሥራ በተያያዘ ጉዳይ Read More
ከታሪክ ማህደር የሰባቱ ያልተሳካው የአውሮፕላን ጠለፋ ዓላማ ከብረሀነመስቀል ረዳን ጉዳይ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ በኢህአፓ መስራች ጉባኤ December 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 29 ቀን 1965 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከ 50 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ረፋዱ ላይ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 707 ጄት አውሮፕላን Read More
ታዋቂ ሰዎች·ከታሪክ ማህደር·ዜና October 20, 2025 by ዘ-ሐበሻ በግዮን መጽሔት ከአባታቸው አቶ ኢድሪስ ዘለቀ እና ከእናታቸው ወ/ሮ መነን ሽፋው፣ በ1924 ዓ.ም. በወሎ ቦረና ገነቴ አካባቢ ልዩ ስሙ “ዳሎታ” በተባለ መንደር ነው የተወለዱ። Read More
ከታሪክ ማህደር መንግስቱ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ (ሶማሊያ፣ ኤርትራ፣ እና የካስትሮ ጎብኝት) ሰኔ 1969 ዓም April 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ መንግስቱ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ (ሶማሊያ፣ ኤርትራ፣ እና የካስትሮ ጎብኝት) ሰኔ 1969 ዓም Read More
ከታሪክ ማህደር በ1985 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተባረሩ 42 ምሁራን March 15, 2025 by ዘ-ሐበሻ ምሁራኑ የተባረሩት በወቅቱ የመንግሥት ታጣቂዎች በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይ የወሰዱትን የኃይል እርምጃ በመቃወማቸው፣ መንግሥት ግድያውን የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲያቋቁም በመጠየቃቸውና ዩኒቨርሲቲዎች ከፖለቲካ ነፃ እንዲሆኑ በመታገላቸው Read More
ከታሪክ ማህደር የመንግስቱ ኃይለማሪያም ጭካኔ እና የአንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ አሟሟት – በጥበቡ በለጠ February 9, 2025 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 1 ቀን 1972 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከ 45 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየበት ዕለት ነበር። Read More
ከታሪክ ማህደር ፕረዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም የት የተወለዱት?? February 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በ1927 በዎላይታ በዳምታ ሶሬ ወረዳ የተወለደ በእናትም በአባትም ወላይታ ነው። ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም በወላይታ ተወልዶ ያደጉ የወላይትኛ ቋንቋ ጥሪት የሚናገሩ በሕይወት Read More
ከታሪክ ማህደር ደራስያንን እንደሰው ያለመመልከት አባዜ (አለማየሁ ገላጋይ ) February 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፊት ለፊት ስራው፣ ከበስተጀርባ ደግሞ ህይወቱ ይገኛል፡፡ ሥራው የህይወቱ ማጣቀሻ ነው የሚሉ አሉ፡፡ በዚህም ሥራውን እንደ አነፍናፊ ውሻ አስቀድመው ህይወቱን ያንጎዳጉዳሉ፡፡ “እንዲህ ሲል የፃፈው Read More
ከታሪክ ማህደር·ዜና ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት! November 22, 2024 by ዘ-ሐበሻ ከአቻምየለህ ታምሩ! ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት Read More
ከታሪክ ማህደር የተዳፈነው የአማራ ሕዝብ ማንነት ዘጋቢ ፊልም መግቢያ September 16, 2024 by ዘ-ሐበሻ የተዳፈነው የአማራ ሕዝብ ማንነት ዘጋቢ ፊልም መግቢያ Read More
ከታሪክ ማህደር ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ የተነበበላቸው ደብዳቤ September 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም ከ 48 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ Read More
ከታሪክ ማህደር ዋለልኝ መኮንን ዳግም ሞቷል! – ሙሉዓለም ገ/ መድህን August 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ “ዋለልኝ መኮንን” የሚለው ሥም በኢትዮጵያ (የቅርቡ) የሃምሳ ዐመት ፖለቲካዊ ትርክት ውስጥ ገዝፎም ሆነ አወዛግቦ መኖሩ አያከራክርም፡፡ ግርድፍና ስሁት ብያኔውንም የዓድዋ እና የወለጋ ልሂቅ እንደ Read More
ከታሪክ ማህደር እውነተኛ ባለቤቶች| የወልቃይት ጠገዴ አርበኞች| ጣልያን እንኳን በቋንቋ ተናጋሪዎች አገሪቱን በከፈፈለበት ውቅት ወልቃይት የአማራ ነበር June 17, 2024 by ዘ-ሐበሻ እውነተኛ ባለቤቶች| የወልቃይት ጠገዴ አርበኞች| ጣልያን እንኳን በቋንቋ ተናጋሪዎች አገሪቱን በከፈፈለበት ውቅት ወልቃይት የአማራ ነበር Read More
ከታሪክ ማህደር የጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ ስንብት (በፍርድ ሚኒስትሩ ዶ/ር ደጃዝማች ዘውዴ ገ/ሥላሴ አገላለጽ) March 30, 2024 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 21 ቀን 1953 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከ 63 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የታኅሣሥ ግርግር በመባል በታሪክ መዝገብ የሚታወቀውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በግንባር ቀደምነት Read More