ሰብአዊ መብት·ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ርዕሰ ጉዳይ፡ ራሳቸውን ከትውልድና ከታሪክ ተጠያቂነት እንዲታደጉ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሺን ዋና ኮሚሽነር ለፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የቀረበ ጥሪ August 17, 2026 by ዘ-ሐበሻ AMHARA ADVOCACY GROUP IN EUROPE amharaadvocacy.eu · editors@amharaadvocacy.eu ለፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፣ እንደ ታዋቂ የአካዳሚክ እና የአእምሮ ሐኪም፣ ስለ ማህበራዊ ሳይኮሎጂ እና የግጭት አፈታት ቅድመ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ፋኖ አንድነትን አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት (Global Amhara Coalition) የተሰጠ የደስታ እና የድጋፍ መግለጫ January 20, 2026 by ዘ-ሐበሻ ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም./ January 18, 2026 የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረት የአማራ ህዝብ ድል፣ የኢትዮጵያ ትንሣዔ ዋዜማ ነው! በሕልውና ትግል ውስጥ ያለው Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ፋኖን የአንድነት ምሥረታ አስመልክቶ ከአማራ ዲያስፓራ ግሎባል ፎረም የተሰጠ መግለጫ January 18, 2026 by ዘ-ሐበሻ (ጥር 10 ቀን 2018 ዓም) በአማራ ህዝብ፣ ለፍትህ፣ እኩልነትና አንድነት በቆሙ ኢትዬጵያውያን እንዲሁም በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአማራ ፋኖ አንድነት ዕውን Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የዐማራ ዲያስፖራ ሁለተኛ ዓለም አቀፍ ጉባኤ የአቋምና ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ መግለጫ August 20, 2025 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ እኛ በዓለም ዙሪያ የምንገኝ ከተለያዩ የዐማራ ማህበራት ፣ምሁራን ፣የፖለቲካ አንቂዎች ፣ የሚዲያ ተቋማትና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት የተውጣጣን የዐማራ ዲያስፖራ አባላት እ.አ.አ ኦገስት 16 Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች “ዘመቻ ማዕበል” በሚል ስም በአቢይ አህመድ የታቀደውን አማራን የማጥፋት ዘመቻ በተመለከተ – ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ July 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም./July 3, 2025 አረመኔው አብይ አህመድ ፋኖን ከመስከረም በፊት አጠፋለሁ ብሎ “ዘመቻ ማዕበል” በሚል ስያሜ በአማራ ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፍቷል። እንዳለፉት ዘመቻዎች ሁሉ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የዜጎችን ሠላምና ደህንነት አለማሠጠበቅ ከወንጀሉ ፈፃሚነት ተለይቶ አይታይም! June 20, 2025 by ዘ-ሐበሻ መኢአድ ላለፉት ፫ዓሥርት ዓመታት ና ከዚያም በላይ በመላ ሃገሪቱ ድርጅታዊ መዋቅሩን ለመላ ህዝባችን ሠላም ደህንነት ዲሞክሪያሢዊ ሥርአት ና ፍትህ ሠፍኖ የህግ የበላይነት ተረጋግጦ በህዝብ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የጤና ባለሙያዎች ድምጽ ይሰማ!!! – ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ – ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ May 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ የዜጎች ጤና እንዲጠበቅ ሐኪሞች፣ ነርሶች፣ የጤና መኮንኖች፣ ድሬሰሮች፣ የላብቴክኒሽያኖችና ሌሎችም የጤና ባለሙያዎችና ሠራተኞች በልተውና ጠጥተው፣ መጠለያና ሌሎችም ፍላጎቶቻቸው ተሟልተውላቸው ለመኖር መቻል አለባቸው። በጦርነት ኢኮኖሚ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች አይዞሽ ብርቱካን! አይዞህ አማራ! እንባሽን የሚያብስ፣ በማንነትህ እየደረስብህ ካለው ዘግናኝ ግፍ የሚታደግህ ትውልድ ተነስቷል! March 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 16 ቀን 2017 ዓ.ም. /March 25, 2025 ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ ከአምስት ዓመት በፊት በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ የነበሩ 17 የአማራ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት [መኢአድ] የተሰጠ መግለጫ March 13, 2025 by ዘ-ሐበሻ ድርጅታችን መኢአድ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ድምጽ ሆኖ መቆየቱና ይህንኑ ተግባር አጠናክሮ መቀጠሉን በአሁናዊይውም ዘመኑን የዋጀ ሰላማዊ ትግሉን እያካሄደ ይገኛል፡፡ ስለሆነም መኢአድ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ! February 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ ድርጅታችን መኢአድ ለሶስት አስርት አመታትና ከዚያ በላይ በሰላማዊ ትግል ረገድ ትክክለኛ የህዝብ ድምጽ ሆኖ መቆየቱ የታየና እየታየ ያለ እውነታ ነው። ስለሆነም፤ ከሦስት አስርት ዓመታት Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ህዝብና ምሁራኑ በአብይ አህመድ ታጣቂ መታረድ እናወግዛለን February 7, 2025 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ህዝባችን በሚዘገንን ሁኔታ የሚታርድበት የሚገረፍበት የሚታሰርበትና የሚፈናቀልበትን ሰቆቃ የሰው ልጅ መብት ቀርቶ የእንሰሳት በሚከብርበት ሃገር ያለን ዝም ማለት Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች በወቅታዊ ጉዳይ ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ መግለጫ January 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ ትግላችንን ለዳግም ባርነት ለሚያመቻቹን የብልጽግና እሳቤ አራማጆች አሳልፈን አንሰጥም!!! ቀን፦ ጥር 18/2017 ዓ.ም ትግላችን የኅልውና፣ የፍትሕ፣ የነጻነት፣ የሰብዓዊ ክብር ሆኖ እያለ ከፋፋይነት፣ ብልጣብልጥነት፣ አወናባጅነት፣ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች·ዜና ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን – በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች December 1, 2024 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 24፣ 2015 ዓ.ም. የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የባልደራስ ፓርቲ መግለጫ: የአዲስ አበባ ህዝብ የብልፅግና መንግስት የቤት ፈረሳ ይበቃል ሊል ይገባል September 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ የኦህዴድ ብልፅግና የጎጥ ፖለቲካ ወላጅ አባቱን ተክቶ አራት ኪሎን ከተቆጣጠረ ስድስት አመታትን አስቆጥሯል። በዚህ ሁሉ ጊዜ ከሀሰት ትርክት Read More