ሰብአዊ መብት የይቅርታ ደብደቤው የያዛቸው 4 ነጥቦች! September 12, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈለገ ግዮን 1ኛ. በአማራ ላይ እስካሁን ለደረሰው በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞትና መፈናቀል ሃላፊነቱን እወስዳለሁ:: 2ኛ. በጦርነቱ ምክንያት በአማራ ክልል ለወደመው 6 ቢሊዮን የሚገመት Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ርዕሰ ጉዳይ፡ ራሳቸውን ከትውልድና ከታሪክ ተጠያቂነት እንዲታደጉ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሺን ዋና ኮሚሽነር ለፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የቀረበ ጥሪ August 17, 2026 by ዘ-ሐበሻ AMHARA ADVOCACY GROUP IN EUROPE amharaadvocacy.eu · editors@amharaadvocacy.eu ለፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፣ እንደ ታዋቂ የአካዳሚክ እና የአእምሮ ሐኪም፣ ስለ ማህበራዊ ሳይኮሎጂ እና የግጭት አፈታት ቅድመ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና “በአማራ ክልል ለተፈጠረው ቀውስ ኃላፊነት ወሰዱና ከእስር ልልቀቃችሁ መንግስት” ከ300 በላይ የሽብር ተከሳሾች የቀረበላቸው የይቅርታ ሰነድ ምን ይዟል ? August 12, 2026 by ዘ-ሐበሻ ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተያያዘ በሽብር የተከሰሱ ከ300 በላይ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ግለሰቦች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ ሂደት መጀመሩን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። የይቅርታ ሂደቱ እንዴት Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የሕዝብ እንደራሴ አባል የሆኑት የተከበሩ አቶ ክርሰቲያን ታደለ ያሉበት አስጊ የጤና ሁኔታ September 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከቤተሰብ የመጣ አስቸኳይ መረጃ ነው!! መስከረም 06/2018 ዓ.ም አንብቡት የዛሬ ውሎው ቢያንስ አንብባቹህ #ሼር አድርጉ ወገን!! የወንድማችን የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ጉዳይ አሳሳቢ እየሆነ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና በአስገዳጅ ሁኔታዎች ከሥራ ኃላፊነት መልቀቄን አስመልከቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ! July 30, 2025 by ዘ-ሐበሻ እኔ ያሬድ ኃይለማርያም ከተመሰረተ አራት አመት ተኩል ያስቆጠረውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (Ethiopian Human Rights Defenders Center) በዋና ዳይሬከተርነት ሳገለግል ቆይቼ ባጋጠሙኝ አስገዳጅ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አሳየ ደርቤ እንደዘገበው – በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ አቶ አባይነህ አለማየሁ የተባለ እስረኛ ሕይወቱ አለፈ July 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ እስረኛው ሕይወቱ ያለፈው በህክምና እጦት ምክንያት መሆኑን ቤተሰቦቻቸው ለሮሐ ሚዲያ ገልፀዋል። የተባሉ የ63 ዓመት አዛውንት ከባህርዳር ወንድማቸውን ለመጠየቅ አዲስ አበባ እንደገቡ ‘ከፋኖ ታጣቂዎች ተልዕኮ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ ተከሳሾች ላይ ማንነቱ ያልተገለፀ ምስክር ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆኖ እንዲመሰክርባቸው ተወሰነ July 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ ተከሳሾችም በፍ/ቤቱ ታሪክ ይቅር የማይለው ፣ የቆሸሸ ፣ አሳዛኝና አሳፋሪ እንዲሁም ፍርደ ገምድል የሆነ የፖለቲካ ውሳኔ ነው በማለት በእጅጉ ማዘናቸውን ለማወቅ ተችሏል። አውሎግሶን አንድነት-Awulogson Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና “የአማራ የፖለቲካ እስረኞችን ለመዳኘት አቅምና ህሊና የላችሁም። ምክንያቱም ህሊና ያለው ዳኛ ይህንን የውሸት ክስ ለማየት አይመጣምና” ጋዜጠኛ ገነት አስማማው April 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ አውሎግሶን አንድነት-Awulogson Andinet ሚያዝያ 2/2017 ፣ አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ በእነ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ መዝገብ በሌሉበት ከተከሰሱት ውጭ በቃሊቲ እና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ተከሳሾች Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች አሳሳቢው ግድያና አሉታዊ ተፅዕኖው February 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ከሚዲያም ከነፃነት ትግሉም ርቀው በተደበቁበት በአሁኑ ወቅት መጻፍ ብዙም ዋጋ እንደሌለው አውቃለሁ፡፡ ይሄ አቢይ የሚባል ጭራቅ ከመጣ ወዲህ Read More
ሰብአዊ መብት እግዚኣብሔር ግን ወዴት አለ? December 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ ወገኖቸ፤ ለጊዜው ትችቱን እናቁምና ለወገኖቻችን እንድረስላቸው፡፡፡ በቤተ አማራ ወሎ ቡግና የተከሰተው ርሃብ ጉዳት ቀላል አይደለም፡፡ ለወገን ደራXኡ ወገን ስለሆነ እባካችሁ ህሻናትን እናድን፤ ለግሱ፡፡ ጦርነት Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት December 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን – Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ብልጽግና ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው : ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። December 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። ብልጽግና በውጊያ ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። የፋኖን ምት መቋቋም ስላልቻለ ብቻ በበቀል ህጻናትና እናቶችን Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ቀዶ ሕክምና ተደረገላቸው December 13, 2024 by ዘ-ሐበሻ የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ታዬ ደንደዓ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ December 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ Read More