ታዋቂ ሰዎች ምስክርነት: ማን ያርዳ የቀበረ፣ማን ይንገር የነበረ! April 16, 2026 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 8 ቀን 2018 ዓም(16-04-2026) በዚህ እርእስ ስር ለመጻፍ ያነሳሳኝና ያስገደደኝ የስልሳዎቹ ትውልድ ተብሎ የሚጠራው የእኔ ትውልድ ባሳለፋቸው የህይወት ዘመኑ በተለይም በተሳተፈባቸው የለውጥ ትግሎች Read More
ታዋቂ ሰዎች·ነፃ አስተያየቶች ሰውን “ሰው” የሚያደርገው ምንድነው? ከእኛ ይልቅ የጥንቶቹ ዘመናዊ ነበሩ | ዓለማየሁ ገላጋይ November 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሦስት ታላላቅ ሰዎች በአራስነታቸው በቅርጫት ተደርገው ወደ ወንዝ ተጥለዋል፡፡ ያውም በወላጅ እናቶቻቸው፡፡ (ካማተብን በኋላ ስንቀጥል) የመጀመሪያው ባለታሪካችን ድንጋይ ላይ ታሪኩ ተቀርፆ የተገኘ ግብፃዊ ነው፡፡ Read More
ታዋቂ ሰዎች·ከታሪክ ማህደር·ዜና October 20, 2025 by ዘ-ሐበሻ በግዮን መጽሔት ከአባታቸው አቶ ኢድሪስ ዘለቀ እና ከእናታቸው ወ/ሮ መነን ሽፋው፣ በ1924 ዓ.ም. በወሎ ቦረና ገነቴ አካባቢ ልዩ ስሙ “ዳሎታ” በተባለ መንደር ነው የተወለዱ። Read More
ታዋቂ ሰዎች·ዜና ልባም የጥበብ ሰዎችን አደንቃለሁ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ May 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ ልባም የጥበብ ሰዎች ከሆኑት የዓለማችን ምርጥ አርቲሥቶች አንዷ ቲና ተርነር ናት ። እጅግ ተመሥጠው ሙዚቃን ከሚጫወቱና ለሙዚቃ ከተሰጡ አርቲስቶች መካከልም አንዷ ናት ። ( Read More
የህይወት ታሪክ·ታዋቂ ሰዎች ዝክረ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ – ቀሲስ አስተርአ February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com እውነትን ይዞ በፊታቸው የቆመ ሰው ባለመኖሩ ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ መርቆርዮስ አፋቸውን አፍነው በዝምታ ማረፋቸውን በሰማሁባት ወቅት Read More
ከታሪክ ማህደር·ታዋቂ ሰዎች ከታሪክ ማህደር : ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመሯት ስድስቱ የኢትዮጵያ ብፁዓን አቡነ ፓትሪያርክዎች February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ 1.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ [ገብረጊዮርጊስ ወልደጻድቅ] ከ 1884 — 1963 ዓ.ም 2.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ [መሊክቱ ጀንበሬ] ከ 1902 — 1971 ዓ.ም 3. ፓትርያርክ Read More
ከታሪክ ማህደር·ታዋቂ ሰዎች ከታሪክ ማህደር: ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ እና የትምህርት ሚኒስትር February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮችን ሾማ ማሰራት ከጀመረችበት ከአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ጀምሮ አሁን በቅርቡ እስከተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ድረስ 30 (ሰላሳ) በላይ በሚኒስትር ማእረግ Read More
ታዋቂ ሰዎች·ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር: እውቁ የታሪክ ዘካሪ ፀሐፊ ደራሲ አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ February 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ታሪክ አባት ተክለፃዲቅ መኩሪያ ብዙ የታሪክ መፅሀፍት ፅፈዋል ። የታሪክ ፀሐፊው የኢትዮጵያን ሙሉ የሶስት ሺህ አመት ታሪክ በአጠቃላይ በአስራ አንድ መፅሀፍት ፣በስፋትና በዝርዝር Read More
ታዋቂ ሰዎች·የህይወት ታሪክ አርቲስት/ ዘማሪ/ ሙሉቀን መለሰ June 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሙሉቀን መለሰ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር ዳማ ኪዳነምህረት በምትባል መንደር በ1946 ዓ, ም ተወለደ ። አስር ዓመት ሲሆነው ወላጅ እናቱ በሞት ስለተለዩት አዲስ አበባ Read More
ታዋቂ ሰዎች ዓለማየሁ ገላጋይ April 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዓለማየሁ ገላጋይ ሚያዝያ 5 /1960 ዓ.ም በ አራት ኪሎ አካባቢ ተወለደ። በዳግማዊ ምኒልክ ፩ኛ ፪ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስኩል Read More
ታዋቂ ሰዎች የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገድል!! – ይድነቃቸው ከበደ March 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ +ይህ ብርቅዬ ጀግናችን እስካሁን በሕይወት ይኑር አይኑር በይፋ የታወቀ ወይም የተነገረ ነገር የለም ፤እንዲያም ተባለ እንዲህ ጀግናችን በልባችን ውስጥ ህያው ሆኖ ይኖራል !!! ] Read More
ታዋቂ ሰዎች ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ማነዉ? ክፍል አንድ (በንጉሤ ዶሌቦ) January 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ከአባቱ ከአቶ ጴጥሮስ ሎዳሞ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ሸዋዬ አብርሃም በአሁኑ ደቡብ ክልል ሀዲያ ዞን ምስራቅ ባዳዋቾ ወረዳ አንደኛ አምቡርሴ ቀበሌ Read More
ታዋቂ ሰዎች·የህይወት ታሪክ አንጋፋዋ ድምጻዊት ጠለላ ከበደ አረፈች! (1931 – 2014 ዓ.ም) November 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ ተቦርነ በየነ ከ 1931 – 2014 ዓ.ም ድምጻዊት ጠለላ ከበደ ከአርበኛ አባትዋ አቶ ከበደ ወርቄና ከእናቷ ወ/ሮ ደስታ ብሩ ከጣልያን ወራሪ ጋር ሲዋጉ ቆይተው Read More