በመጀመሪያ ደረጃ አዲስ አበባ የግጦሽ መሬት አይደለችም፣ ከተማ ናት፣ ከተማዋ የኔ ናት የሚል ኦሮሞ ሲመጣ ኦሮሞ በታሪኩ ከተማ ቆርቁሮ እንደማያውቅ ልናስታውሰው ይገባል፣ እንኳን አዲስ አበባን ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉትን ከተሞች አልቆረቆረም፣ የገዳ ስርዓት ከተማ አይቆረቁርም፣ ገዳ የአርብቶ አደርና የዘላን ስርዓተ ማህበር ነው፣ ይህ ስድብ ወይም ንቀት የተሞላበት ንግግር አይደለም፣ ሀቅ ነው፣ ኦሮሞ በተወሰነ ደረጃ ከተማ መመስረት የጀመረው ከገዳ ስርዓት ወጥቶ kingdom ሲመሰርት ነው፣ ምሳሌ ጅማ፣
መነሻቸው “አዲስ አበባ ስትቆረቆርና ስትሰፋ ኦሮሞን አፍናቅላለች” የሚል ከሆነ እሱን ተከትሎ ሊነሳ የሚችል ጥያቄ ካሳ እንጂ የባለቤትነት ጥያቄ አይደለም፣ ካሳ ተገቢ ጥያቄ ነው እያልኩ ሳይሆን ጥያቄያቸው ከሚያነሱት ጭብጥ ጋር ግንኙነት እንደሌለው (non-sequitur መሆኑን) ለማሳየት ነው፣
አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ትካተት የሚለው ምክረ ሀሳብ የንቀታቸውን ጥግ ማሳያ ብቻ ነው፣ ይህ እኮ የገባር ስርዓት ነው፣ ኦሮሞም ሆነ ሌላው እረኛ አደግ ሰው አዲስ አበባን የማስተዳደር የሞራል፣ የእውቀት፣ የተሞክሮ ወዘተ አቅም የለውም፣ አዲስ አበባ የምትተዳደረው በአዲስ አበቤ ብቻ ነው፣
እኔ እንደ አንድ የኢትዮጵያ ብሔርተኛ የአንድ ህዝብ ታሪክ የሁላችንም ታሪክ ነው ብዬ አምናለሁ፣ የኦሮሞ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው፣ ታሪክ ውስጥ የምናገኝው ክፍፍልና ቂም በቀል ብቻ ነው፣ የሚያዋጣው ዛሬን መኖር ነው፣ የፊታችንን መተለም ነው፣ ለዛ ነው ታሪክን የምንተወው፣ ኦሮሞ እንዴት እንደተስፋፋ፣ መቼ የት እንደደረሰ፣ በሂደቱ ምን እንደተፈጠረ የማናውቅ ሆነን አይደለም፣ ብቻ የአስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን ባህሪያችሁን ተዉት፣ *** አስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ ተወትፎ ከቀረ የኦሮሞ ኤሊት ጋር መነጋገርና መግባባት አይቻልም፣
*** አዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በኦሮሚያ ክልል ያሉ ከተሞች ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር መብት ሊሰጣቸው ይገባል፣
*** ሌሎቻችሁም ብትሆኑ አዲስ አበባ የሁላችንም ናት የሚለውን ትርጉም አልባ ንግግር ተዉ፣ አዲስ አበባ በመጀመሪያና ከምንም ነገር በፊት የነዋሪዎቾ (የአዲስ አበቤ) ናት፣ ይህን recognize ማድረግ ያስፍልጋል፣ ከዛ በኋላ ልክ እንደ ሁሉም የኢትዮጲያ ክፍል የሁላችሁም ትሆናለች፣ “ማነው አዲስ አበቤ?” የሚለውን ጥያቄ ጊዜው ሲደርስ መልስ እንሰጥበታለን፣