ግጥም አለም ደሊላ ነች! – በላይነህ አባተ July 13, 2026 by ዘ-ሐበሻ በመጀመርያው ቀን ሰርቶ ቢዘረጋት፣ ፍጥረታት ይሙሉብሽ ብሎ ቢመርቃት፣ ተጉያው አምልጣ ሳጥናኤል ያቀፋት፣ ማተብ የቦጨቀች አለም ደሊላ ናት፡፡ ጠዋት ተእንቅልፍ ንቂ ማታ ተኝ ቢላት፣ ቀኑን ሌሊቱንም ቅንዝንዝ Read More
ዜና·ግጥም ከሳጥናኤል ከፉ! – በላይነህ አባተ May 24, 2026 by ዘ-ሐበሻ አዳምን ሄዋንን ከእግዚአብሔር ሲለዩ፣ የቋንቋ የጎሳ በለስ እያስጋጡ፣ ጋብቻ ሲያፈርሱ ጎረቢት ሲያጣሉ፣ አሳባቂ እባብን ሰይጣንን አስናቁ፡፡ የብሉይ የሀዲስ ውህደትን ሲንዱ፣ ማተብን ተመስቀል ቆርጠው ሲያለያዩ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ላም እሳት ወለደች! ትግርኛ ግጥም – አሰር ኣሉላ ዮሐንስ February 4, 2026 by ዘ-ሐበሻ ነፃ ትርጉም – ይነጋል በላቸው (yinegal3@gmail.com) የግጥሙ ርዕስ – ላሕሚ እንታይ ወሊዳ? ምንጭ – ethiomedia.com ከዚህ በታች ያለው ግጥም ከአንድ በትግርኛ የተጻፈ ግጥም ወደ አማርኛ Read More
ኪነ ጥበብ·ግጥም ወንድ ብቻውን ነው የሚያለቅስ (ሎሬት ፀጋየ ገ/መድህን) September 21, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ ተሸሽጎ ተገልሎ ተሸማቆ ተሸምቆ ከቤተ-ሰው ተደብቆ መሽቶ፥ የማታ ማታ ነው፥ ሌት ነው የወንድ ልጅ እንባው ብቻውን ነው የሚፈታው፡፡ Read More
ዜና·ግጥም ፋኖ አምናና ዘንድሮ (ግጥሞች) እንኳን ለ84ኛው የአርበኞች ቀን አደረሳችሁ May 5, 2025 by ዘ-ሐበሻ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) እጅግ ብዙ ጥፋትና ውድመት ዘላቂ ቁርቁዝና ባገራችን ላይ ያደረሰውን የፋሺስት ጦርነት አባቶቻችን በፈጣሪ እርዳታ ድል ያደረጉባትን ይቺን እለት አስበናት እንውል ዘንድ እንጂ Read More
ግጥም የቀለም አብዮት – አሁንገና ዓለማየሁ March 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ የቀለም አብዮት ምንድነው ቢሏችሁ ጆርጂያ አዘርባጃን ዩክሬን ትላላችሁ? ወይስ ነጭ ዓለምን በኖራ ሸፍኖ ያፍሪካን ሥጋ ደም በሞራ አፍኖ በነበረበቱ በጨለማው ዘመን በተገመተበት ሰው በንብረት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና·ግጥም ሰው በሰውነቱ – ከ ይቆየኝ ስሜ January 23, 2025 by ዘ-ሐበሻ የድሮ መሪዎች ያላደረጉትን ምሁር ጳጳሳቱ ያላስተዋሉትን ከፈረሰች ጎጆ ከባልቴት ቤት ገብቶ ክብሩን ዝቅ አድርጎ ውሀዋን ጠጥቶ ምግቧንም ተጋርቶ ያላለቀሰ ሰው ያንን ትይንት አይቶ ማን Read More
ግጥም ኧረ ተው ሰጎን የሚዋደቅን ንሥር እርዳ! November 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ የቀን ጅብ አለቅጥ ከፍቶ ቆሞ እየሄደ ሰውን ሲበላው ሲታመስ አገር፣ እርግቦች ተምድር ሲጠፉ ጆፌው ግን ልፋጩን ይዞ በሰማይ ሲበር፣ ዓለምን ንቆ ገዳም የገባ የእውነት መነኩሴ አንገቱን Read More
ግጥም አወይ መንጋ! November 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሲል የጮኸ ክርስቶስ ስቀል ባርባንን ፍታ፣ ለአብዮት አመዴ የደለቀው “ሙሴ መጣ”፣ ፀፀት እንደ ሰለሊት ፈርፍሮት ንስሃ ያልገባ፣ ራሱን ታጠፋው ይሁዳም ያነሰ ቀውላላ፣ በእድፋም እጁ Read More
ዜና·ቪዲኦ·ግጥም መንታ መንገድ ላይ አንቁም – ገጣሚ አበረ አዳሙ July 31, 2024 by ዘ-ሐበሻ መንታ መንገድ ላይ አንቁም – ገጣሚ አበረ አዳሙ Read More
ግጥም የጎፋ ሕዝብ ሆይ! July 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ ይች ምድር ፍርደ ገምድሏ ነገር ዓለሟ ውሎዋ ከመጠን በላይ የከፋ፣ ሰዶሞች ተቤተ መንግስት ቁጭ ብለው የጥፋት ወሀ ደረስ በጎፋ፡፡ እንደ እፍኝት ልጆች ተራራው ድንጋዩ Read More
ግጥም ከትም አንበሳ ሆይ! July 21, 2024 by ዘ-ሐበሻ አራት እግሮችህን እርስበርስ አጠላልፈው፣ ግራውን ተቀኙ ፊት ኋላን አላትመው፣ ጉልበትህን ሊያሰሉ እየዶለቱ ነው፣ ከትምና አንበሳ እርብትብት አርጋቸው! ሊነክሱህ ሲመጡ ውሾች ተጅብ ጋራ፣ የጥንብ አንሳ Read More
ግጥም ከምድር ግፍ እንጅ ፍትህ አጠብቂ! June 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ መላ ቤተሰብን ለሕዝብ ብትገብሪም፣ ዛሬ አንቺን የሚያስብ ብዙም አልተገኘም፡፡ ልብሽ እየደማ ሐዘንሽ መርቅዞ፣ አይንሽ እየቀላ የደም እንባ አጉርፎ፣ ስንቱ ይጨፍራል በደስታ ሰክሮ፣ በባሩድ በስደት Read More