የአማራ ፋኖ በጎጃም ታሪካዊ መግለጫ

February 24, 2024

የአማራ ፋኖ በጎጃም ታሪካዊ መግለጫ

 

1 Comment

  1. እኔ እንደአንድ ግለሰብ በየትኛውም የፋኖ ትግል ወይንም በምናውቀው የአማራ ፋኖ በሚያደርገው ተጋድሎ ተቆርቋሪና ድጋፍ ሰጭ ነኝ ። ያለምንም ቅድመ መስፈርት በየትኛውም አቅጣጫ ፋኖ ለወገኑ የሚያደርገውን ትግል መደገፍ አለብን ብዬ አምናለሁ ያም ማለት መላው የአማራ ተጋድሎ በአራቱም የአማራ ክልሎች እንደእሳት ስለተቀጣጠለ በየክልሎች ያሉት የተጋድሎ መዎቅሮች አብረው ወደአንድ የሚመጡበት የጋራ መንገድ መሰራት አለበት የሚለውንም በማመን ነው ። አሁን ግን ከላይ የማየው መግለጫ ምናልባት በትክክል አልተረዳኝ ይሆናል የአንድ ክልል መመዎቅር ሌሎችን መዎቅሮች አብረን እንስራ ወይንም እንታገል የሚል አቅርቦት ሳይሆን ከእኛ መዎቅር ውጭ ሌላ አደረጃጀት ሊኖር አይገባም የሚል መሰለኝ ። ይህ ከሆነ የመግለጫው መንፈስ ሌሎች የሚያደርጉትን የነፍስ ግቢ የነፍስ ውጪ ትግል ቦታ የሚያሳጣና የትግሉን መንገድ የበለጠ መለጠጥ ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ቆም ብለን አቅጣጫችንን መፈተሽ እንደሚኖርብን ያሳስበናል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Koree Nageenyaa
Previous Story

የኮሬ ነጌኛ: በኦሮሚያ ክልል ለሚፈፀም ከሕግ ውጭ ግድያ

5
Next Story

በአባይ ማዶና በሸዋ መጣ | 5ቱ የደም ነጋዴዎች | ህዝቡ ሆ ብሎ ወጣ መንገዶች ተዘጋጉ

Go toTop