ኮለኔል መሀመድ አህመድ የመራዊን ጭፍጨፋ ከመሩት የብልጽግና መኮነኖች አንዱ ነበር። የአማራ ህዝባዊ ሃይል የጣናው መብረቅ ብርጌድ በወሰደው የአፃፋ እርምጃ ኮለኔሉ መደምሰሱን አስታውቆ ነበር። ዛሬ ቀብሩ በትውልድ አካባቢው ተፈፅሟል። pic.twitter.com/Nung43HHpt
— мιѕgαиαω zє gнισи (@Misganaw_92) February 19, 2024
ኮለኔል መሀመድ አህመድ የመራዊን ጭፍጨፋ ከመሩት የብልጽግና መኮነኖች አንዱ ነበር። የአማራ ህዝባዊ ሃይል የጣናው መብረቅ ብርጌድ በወሰደው የአፃፋ እርምጃ ኮለኔሉ መደምሰሱን አስታውቆ ነበር። ዛሬ ቀብሩ በትውልድ አካባቢው ተፈፅሟል።