January 19, 2024
2 mins read

“እርሱን ስሙት” ለሰይጣናዊ ዘረኛ መሪ ሲጠቀስ ዝም ማለት አልችልም

unnamed 9አስቀድሜ  ለተባረከው የጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት አክባሪዎች መልካም በአል እላለሁ::  የጌታው የመሰሪ አጭበርባሪ የወያኔ ኢንሳ ስለላ ቢሮ ጀምሮ ባልደረባው ተመስገን ጥሩነህ  የተቀደሰው የጌታን ቃል ለዚህ ከሃዲ በሃገራችን ከታዩ መሪዎች ሁሉ የከፋ ሸፍጠኛ አብይ አህመድን ስሙ ብሎ የጌታን የሰላም የፍቅር ቃል ከማቅረብ የበለጠ  በሃይማኖታችን ላይ ማፌዝ  ማሳት የለም::
ባለፈው ይህ አሰመሳይ አብይ ኣሀመድ በሙስሊሞቹ አረፋ በአል የተሰዋልን  ብሎ ኢስማኤልን ምሳሌ ሲጠቅስ  ከሃገር ቤት የአብይ አጫፋሪ ፓስተሮች አንዳቸውም ምላሽ ያልሰጡ ሲሆን የራሱ ሙሉ ወንጌል ወጣት ፓስተር ብቻ  ተገቢ ሙግት ሲያቀርብ ደግፈነዋል::
Abiy Ahmed The Horseman
ዛሬም  በየስፍራው ያላችሁ የሃይማኖቱ መሪዎች ፓስተሮች ቀሳውስት  ይህን ዘላባጅና ምንደኞቹን ህዝባችንን የሚያባሉትን  በሃስተኛ ፊት ለፊት በሚታይ ማጭበርበሪያ ሲያስቱ ዝም ብትሉ ከፈጣሪም ከታሪክም    ፍርዳችሁን ታገኛላችሁ::
ናዚ ሂትለርን ፋሽስት ሙሶሎኒን ያልገሰጹ ጭራሽ የተባበሩ ዛሬ ድረስ ቤተሰባቸው ዘመዶቻቸው ሲሸሸማቀቁ እንደሚኖሩት የአናንተም እድል ፈትና ይህ ነውና ዛሬ ሳይመሽ በጊዜ በወቅቱ ይህን ጨካኝ  አታላይ ዘረኛ ግፈኛ ኣአጭበርባሪ አብይ አህመድን በማውገዝ ለሚታረደው ህዝባችን  ድምጽ ሁኑ::
ዲጎኔ ሞረቴው ፓስተር ከሚድ ዌስት ኣአሜሪካ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop