ጎንደር አዘዞ! “ዙ 23 ተማርኳል- ደብረታቦር፥ ደብረማርቆስ ፋኖዎች ገብተዋል

 

 

https://youtu.be/_LyyToEyuJA

ተጨማሪ ያንብቡ:  በሀገሪቱ ሕግ መሠረት የሚፈቱ ጉዳዮች

1 Comment

  1. በአሁኑ ወቅት የሚካሄደውን የፋኖ ዉር ዉር “ኦፕሬሽን ሃውዜንን ፍለጋ” ብዬዋለሁ፡፡ ወያኔ የትግራይ ህዝብ እንደማይከተለው ሲረዳ እና “ትግሉን” መቀጠል ሲያቅተው “ወያኔዎች በዚህ ቀን ሃውዜን ገበያ ይመጣሉ” የሚል የህሰት መረጃ ለጦር አዛዦች ለሃምሳ አለቃ ለገስ አስፋው እንዲደርስ አድርጎ፣ ካሜራ አዘጋጅቶ “2000+” ሰው በገበያ ቀን በጠራራ ጸህይ አስጨፈጨፈ። መረጃው እውነት ቢሆን እንኳን አንድ መንግስት ሊያደርገው የማይገባ ግፍ ተፈጸመ፡፡ ወያኔም ያሰበው 150% ተሳካለት፣ የቀረው ታሪክ ነው።
    ፋኖ በዚህ ግቡ በውል ባልታውቀ ትግል እና በነፍስ ወከፍ መሳሪያ በምንም እሳቤ መከላከያን ያሽንፋል ተብሎ አይጠበቅም። ስለዚህ ትግሉ “ህዝባዊ’ መሆን አለበት ብሎ አምኗል። ትግሉ ህዝባዊ ለመሆን ደግሞ እንደ ሃውዜን መንግስትን ማኖ የሚያስነካ ድርጊት መፈጸም አለበት፣ “የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል” ሆኖ ነው እንጂ እያንዳንዷ የፋኖ እንቅስቃሴ ከአንድ ድሮን እና ሄሊክፕተር አታልፍም፡፡ የመንግስት ይህንን ስህተት የመፈጸም ጉዳይ የሚጠበቀው ለተወሰነ ጊዜ ነው። ማለትም መንግስት ካላደረገው የሆነ አካል ህዝብ ለማስቆጣት “ጭፍጨፋ” ማካሄድ አለበት። ይህ በጸረ ብልጸግና በተሰለፉ ማናቸውም ሃይሎች ወይም ትብብር ሊፈጸም ይችላል። ከዚያ ቲክታክ ላይ ቪደዮ ይለቀቅና “አቢይ ነው” ይባላል። ከዚያ “የአማራ” ህዝብ ሆይ ሹካና ቢላም ቢሆን ይዘህ ውጣና መከላከያ (የኦህዴድ ሰራዊት) ላይ ዝመት ይባላል። ይሆናል አይሆንም የሚታይ ይሆናል። ሆነም አልሆነም “ኢትዮፕያ የምትፈርሰው እንወድሻለን በሚሏት የመጨረሻ ምት ነው” ያለኝ ወዳጄ “አንተ ሟርተኛ” ማለቴን አቁሜአለሁ ።
    ስላማችን ይብዛ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share