አብይ ባለው ስልጣን ወንጀሎቹ እንዳይፈጸሙና እልቂቶቹ እንዳይበዙ ማድረግ ሲችል እያወቀ፣ ፈቅዶና አዛዥም አስፈጻሚም ፣ፈጻሚም ራሱ ሆኖ ካደረጋቸውና ካስደረጋቸው ስቅጣጭ ግድያወች፣ ዘረፋውች፣ ጭፍጨፋውች፣ ሌብነቶች እስራቶች ማፈናቀሎች ….ወዘተ ወንጀሎች ውስጥ ለዛሬው እጅግ በጣም ጥቂቶቹን ብቻ እናስታውስ፦
* አናትና አባቷን እፊቷ ገድሎ ትንሽን ልጅ “”ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም”” ማስባል ፣
* እርጉዝ እናትን አርዶና ሽሉን ከሆዷ አውጥቶ በሟቿ እጅ ማስታቀፍ፣
* ሰዉን በህዝብ መሀል ገድሎ መብራት ግንድ ላይ ሬሳውን መስቀል፦
* መነኩሴወችን ማስደፈር፣ ወንዶች ልጆችን ወላጆችን አስሮ ፊታቸው ማስደፈር፦
* እናትና ልጅን እየተያዩ መድፈር፦ በጠራራ ጸሀይ በንኮችን መዝረፍና ማዘረፍ፣ የአገሪቱን የታሪክ ዱካ ማጥፋት፣
* በዘር ለተረሸኑ ሽህወች አስክሬናቸው ቀብራቸው የዛፍ ጥላ እንዲያገኝ ብሎ መሳለቅ ስንቱ ተነስቶ ስንቱ ይቀራል፡፡
አብይ አህመድ በታሪክ ተወዳዳሪ ላልተገኘላቸው ሰቅጣጭ ወንጀሎቹ ለፍርድ ከመቅረብ <<አሜሪካኖች ያድኑኛል>> ብሎ ህዝቡን መከራ እያበላው ነው፡፡ ይህ ቀን ያልፋል፡፤ በመጨረሻም እንዳለመው ሳይሆን በተቃራኒው እርሱንም ከባድ ዋጋ አስከፍሎ ያልፋል!!!
በእውነት መጭው ጊዜ ለእርሱም ሆነ ለቤተሰቡ ይከፋል፡፡ ልጆቹና የልጅ ልጆቹም የተሸማቀቀ ኑሮ የሚገፉበትን ሁኔታን ነው ለነገ ትቶላቸው የሚያልፈው፡፡
የሰውየውም፣ የኦሮሙማም ታሪክ በመቶ ሽህወች በሚቆጠሩ የንጹሀን ደም የቆሸሸ ስለሆነ በእርሱ ላይ ከሚወሰደው እርምጃ ባሻገር ታሪኩ ለዘለአለም በጥቁር መዝገብ ተጽፎ ያልፋል፡፡
ሁሉም ሁሉም ሆኖ አገርም ተዋርዳ ህዝቡም አልቆና ተቆርማዶ መጨረሻ ላይ ከቅዠቶቹ ውስጥ አንዱንም ቅዠቱን ማሳካት ሳይችል እርሱም ያልፋል፡፡ ለዚህ ካበቁት ውስጥ የኦሮሙማ ጀሌወች ከፍተኛውን ድርሻ ቢወስዱም አሽከሮቹ ሆዳም የአማራ ሹመኛ ተብየወችም ድርሻ አላቸው፡፤ ለነገሩ እነዚህን ትርፍ አንጀቶች አማራው መቀጣጫ ሊያደርጋቸው ቆርጦ ተነስቷል፡፡
ብትፈልግ አሜሪካ መድፍም፣ታንክም፣ ዶላርም ምንም ምንም ትስጠው፡፡ አማራን መርዛሙና ባንዳው ወያኔ እንዳልላንበረከከው ሁሉ አብይና ኩባንያው ኦሮሙማምእንደዚሁም የሁለቱም ጡት አባታቸው የሆነችው አሜሪካንም አያንበረከኩትም፡፡ የነፍጠኛውን አማራ ጀግንነትና ማንነት ታሪክ ደጋግሞ መስክሯል፡፤ አለም አይቶታል፡፡ ሰምቶታልም፡፡ አሁንም ወደፊትም ታሪክ ይመሰክራል፡፡
ግፍ የበዛበት እምቢ ባይ ምንጊዜም ያሸንፋል!!!