2ቱ ብልጽግናዎች ለዳግም የእርስ በእርስ ጦርነት እያሟሟቁ ነው! | Oromia | Dr. Yilkal Kefale | Amhara Prosperity Party

2ቱ ብልጽግናዎች ለዳግም የእርስ በእርስ ጦርነት እያሟሟቁ ነው! | Oromia | Dr. Yilkal Kefale | Amhara Prosperity Party

ተጨማሪ ያንብቡ:  "ኦህዴዶች ሐውልት የማቆም መብት የላቸውም፤ ሰዎቹ ምርኮኞች ናቸው" - ዶ/ር ሞጋ ፉሪሳ የኦፌኮ አማካሪ ም/ቤት አባል

4 Comments

  1. ጦርነት ውድመት ሞት ስደት መከራ ውርደት ነው ! በሀያ አንደኛው ክፍለ ዘመን በዚህ ደረጃ በሟሟቅ ጦርነትን መናፈቅም እጅግ እጅግ አሳፋሪ አሳፋሪ አስተሳሰብ ነው !! እባካችሁ ዘመኑን የሚመጥን አብሮነታችንን የሚያጎለብት በጎ ነገር እንፃፍ እንምከር ! ትውልዱን ወደ ስልጣኔ ቴክኖሎጂ እውቀት በጎነት ግብረ ገብነት …ወዘተ እንዲያስብ እንዲጠነክር አሻግሮ ነገን ታላቅ ሀገር እና ትውልድ እንዲሆን እናመላክተው !! ተስፋውን እንመኝለት !!

  2. They are not fooling anyone.
    The war is going to be a proxy war fought for the new Cold War between the US and China. Puppet Abiy Ahmed is just warming up to rally his horses for a war with Isayas. The shifting regional alliances are just indications of the attempt of the western powers to stay entrenched in the region even as the entire region blows up with a crisis and human tragedy unprecedented in human history. They have decided that Africa is their last frontier and they are going to do everything in their power to claim it exclusively.

  3. ይስሀቅ መመኘቱ መልካም ነው ምኞት ግን ተግባራዊ የመሆን እድሉ የሳሳ ነው። የስርአቱ ቁንጮና ዘዋሪዎች አብይ አህመድ፣ ሌንጮዎች፣ታከለ ኡማ፣አዳነች አቤቤ፣አገኘሁ ተሻገር፣ዳግማዊት ሞገስ፣አዲሱ አረጋ፣አምባሳደሮቻችን ደግሞ እነ ሱሌማን ደደፎ አይነት ሁነው ከእውቀት ነጻ ሁነው ወደፊትም ማየት የማይችሉ ከመሆናቸውም በላይ ተበድለናል በሚል መንፈስ የበላይነታቸውን ለማስጠበቅ ቀን ከሌት ፍጥረት በማረድ በተጠመዱ ገዥዎች ስር ወድቆ ተስፋ ያለው ነገር ሊገኝ የሚችለው ከፈጣሪ ብቻ ነው።

  4. ብልጽግና አሁንስ እንጨት እንጨት አለ በዮናታን አክሊሉ ትምቢት ነብስ ይዘራ ካልሆነ ያማራበት አይመስልም ሁሉም ነገር ቀልድ ሁኗል፡፡ ትግሬዎቹም ማር ለምደዋል ያች ማር ህልም ሁናባቸው እረፍት አጥተዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share