January 29, 2023
3 mins read

የጭራቅ አሕመድ ታንክ፤ የሽንፈቱ ምልክት 

325992467 512080314138897 4028954349624693766 n

325992467 512080314138897 4028954349624693766 n“በመጀመርያ ይንቁሃል፣ ቀጥለው ይዘልፉሃል፣ ከዚያም ይፋለሙሃል፣ በመጨረሻም ትረታቸዋለህ::”

“First they ignore you, then they ridicule you, then they fight you, then you win”

ማህተማ ጋንዲ (Mahatma Gandhi)
 

ይንቁ የነበር እየተሳለቁ፣ ንቀታቸው ሲናቅ ስለሚጨነቁ
እንደሚመቱበት በርግጥ እያወቁ፣ ዱላ ያነሳሉ ባነሱት ሊወቁ፡፡

የሱዳን ጦር ጦቢያን ሲወር፣ የጭራቅ አሕመድ ኦነጋዊ ጦር የታንክ ሰልፍ አላሳየም፡፡ ወያኔ ሰሜን እዝን ሲጨፍጭፍ፣ የጭራቅ አሕመድ ኦነጋዊ ጦር የታንክ ሰልፍ አላሳየም፡፡  ከወያኔ ጋር ታርቄያልሁ፣ ከሱዳንም ጋር ልታረቅ ነው በሚልበት ባሁኑ ጊዜ ግን፣ ጭራቅ አሕመድ ያሉ የሌሉ ታንኮቹን በማዥጎድጎድ ጥንካሬውን ለማሳየት እየጣረ ነው፡፡  ለምን?

abiy killerለምን ቢሉማ ጭራቅ አሕመድ ሰብሬዋለሁ እያለ ይንቀውና ይዘልፈው የነበረው ያማራ ሕዝብ፣ ሊፋለመው እየመጣበት መሆኑን  በግልጽ ስለተረዳ ነዋ!  የመናቅ ጊዜ አልፏል፡፡  የዘለፋም ጊዜ አልፏል፡፡  ጊዜው የፍልሚያ ጊዜ ነው፡፡ ፍልሚያው ደግሞ ከፍተኛ መስዋዕትነት የሚጠይቅ ቢሆንም፣ የሚደመደመው ግን ያለ ምንም ጥርጥር በጭራቅ አሕመድ ሽንፈት ነው፡፡  ይህ ደግሞ ታሪክ ደጋግሞ የመሰከረው ታሪካዊ ሕቅ ነው፡፡  ማህተማ ጋንዲ የጠቀሰውም ይህንኑ ታሪካዊ ሐቅ ነው፡፡

abiy killer 3ጥያቄው አማራን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳው ጭራቅ አሕመድ ባማራ ይሸነፋል አይሸነፍም ሳይሆን፣ አማራ እጅ ሲወድቅ ዕጣው ምን ይሆናል የሚለው ነው፡፡  እንደኔ ከሆነ ደግሞ አማሮችን ባደባባይ አስረሽኖ ዝቅዝቆ ያስሰቀለው ኦነጋዊው አውሬ ጭራቅ አሕመድ በተራው የጁን አግኝቶ የቤኒቶ ሞሶሎኒን (Benito Mussolini)፣ ጭራቁ አማሮችን በበላ ቁጥር በመዝሙር የምታበርታታው፣ ጎንደርን ካማራ ነጥላ አማራን ለማዳከም የበኩሏን የምትጣጣርው ዝናሽ ታያቸው ደግሞ የክላራ ፒታችን (Clara Petacci) ጽዋ መቅመስ አለባቸው፡፡

abiy killerRRR

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.

shiferaw shenkute
Previous Story

ዛሬም ይድረስ ለአማራ ምሁራንና የአማራ ሕዝብ!

179173
Next Story

የኦሮሙማ ሲኖዶስ ወይስ ሕግ የማያውቁ ሕግ አስከባሪዎች አፈና | Hiber Radio Special Program Jan 31,

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop