በአቦ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አቶ ጃዋር ሞሀመድ የድርጅታቸው ኦነግን ባንዲራ እንዳይጠቀሙ ይደረግን ሲል በደብዳቤው አሳውቋል

June 8, 2022

ፔጥሮስ አሸናፊ

በአቦ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ለሚመራው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በጻፈው ደብዳቤ፤ የኦፌኮ አመራር የሆኑት አቶ ጃዋር ሞሀመድ የድርጅታቸው ኦነግን ባንዲራ በተደጋጋሚ በቢሯቸው ሰቅለው መታየታቸው አግባብ አለመሆኑንና የባንዲራው ባለቤትነት የኦነግና የኦነግ ብቻ መሆኑ ታውቆ ከዚህ በኋላ አቶ ጃዋር እንዳይጠቀሙ ይደረግን ሲል በደብዳቤው አሳውቋል።

284537311 10159973267421411 3846215031821330923 n

1 Comment

  1. አይ አቶ ዳውድ ቢጨንቅህ አሁን ይህ መላ ቅጡ የጠፋውን ጨርቅ አትንኩብኝ ያስብላል? በሉ ቀልዱበት እዚህ አገር ላይ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Ethiopia 1 1
Previous Story

አማራዊነት ያሸንፋል፤ ኢትዮጵያም በልጆቿ ትነሣለች! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

286343088 564576025196718 8022583426552624767 n
Next Story

ዜጎች ከፍትህ ምንጭ ጠጥተው ይረኩ ዘንድ – ገለታው ዘለቀ

Go toTop