ቡርጂ ውስጥ በጉጂዎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ያወገዘ ሰልፍ ተካሄደ

በደቡብ ክልል ቡርጂ ልዩ ወረዳ ሶያማ ከተማ ገበያ ውስጥ ለገበያ በተሰበሰቡ ሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ያወገዘ ሰልፍ ዛሬ መካሄዱን የወረዳው ነዋሪዎች እና የልዩ ወረዳው ባለሥልጣናት ገለፁ።

“ድርጊቱ አስነዋሪና አሳፋሪ ነው” ያሉት የሶሮ በርጉዳ ወረዳ አስተዳደር ድርጊቱን የፈፀሙ ግለሰቦችን ለሕግ ለማቅረብ እና ለተበደሉ ቤተሰቦች ፍትሕ ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ገልጿል።

/ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/  VOA

ተጨማሪ ያንብቡ:  አብን ቢሮ የተጠለሉት የወልቃይት ተፈናቃዮች በፖሊስ ተከበናል ሲሉ ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ፣ ፖሊስ በበኩሉ ‹‹የከበባኳቸው ለደህንነታቸው ነው›› አለ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share