አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ

/

(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል የሚል ዘፈን ነበር የምናወቀው ዛሬ ግን ኑሮ ጨምሯል ሆኗል በተቃራኒው” ያለው ድምጻዊው ሰው ከሚያገኘው ገቢ ጋር ኑሮ ተመጣጣኝ እንዳልሆነ ገልጿል። “ነገሥታቶች ሁሉ ያልፋሉ፤ ኢትዮጵያ ግን ለዘላለም ትኖራለች” የሚለው አርቲስት ብርሃኑ ከኢሳት ራድዮ ተቦርነ በየነ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ቢያደምጡ ለድምጻዊው ወትሮም የነበረዎ ክብር ከፍ ይላል ብለን እናስባለን።

ተጨማሪ ያንብቡ:  "ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? - መስከርም አበራ

1 Comment

Comments are closed.

Share