የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ታመው ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ

271850025 459119215927591 8773776693944264552 nከቅዱስነታቸው በጠና መታመም ጋር ተያይዞ ከከንቲባ አዳነች ጋር ተይዞ የነበረው ቀጠሮ ተራዝሟል። ከንቲባ አዳነች በቅዱስ ሲኖዶስ ተገኝተው ማብራሪያ ለመስጠት ዝግጁ ነበሩ ተብሏል።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሕመም ላይ ሆነው የሲኖዶሱን ምልዓተ ጒባኤ ሲመሩ ቢቆዩም ከትናንት ጀምሮ ሕመሙ ስለጠናባቸው ለሕክምና ወደ ሆስፒታል አምርተዋል። የዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ ጒባኤም ተቋርጧል።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.