መከላከያ ውስጥ ያሉ አማራዎች በክልሉ ወዳሉት ግንባር የሚንቀሳቀሰውን ሀይል እንዲመሩት ተለይተው ቢመጡ መልካም ነው

250780898 1255231224952065 3275349725707501523 nመከላከያ ውስጥ ያሉ አማራዎች በክልሉ ወዳሉት ግንባር የሚንቀሳቀሰውን ሀይል እንዲመሩት ተለይተው ቢመጡ መልካም ነው። መካናይዝድ ውስጥ ያሉትም ወደ ክልሉ ሀይል ከነ መካናይዝዱ የሚቀላቀሉበት ሁኔታ ይመቻች።

1 Comment

  1. የ አማራ ሕዝብ የሚያዋጣው ርሱን ችሉ ሲከላከል ነው። መከላከያ አንዴ ሞራሎ ከ ዜሮ ወድቀዋል። መንግስት ሽንፈቶ እንደዉርደት ስለቆጠረው ነው እንጂ። መከላከያ ከትግራይ ሲወጣ ነው የተሸነፈው።
    አለ የሚባል ሃይሉ ተንቤን ተራሮች ላይ አልቀዋል። ያሁሉ ይዞት የገባው ከባድም ቀላልም መሳርያ አስረክቦ ነው የወጣው። የ ፖለቲካ ሽፋን እንዲሰጠው ተደረገ እንጂ። ቢያንስ መንግስት ከትግራይ ሲወጣ ለ ኣማራ እና ለ አፋር ሓይሎ የቀረው መሳርያማታጠቅ ነበረበት። ይህን ያህል ዉድመት አሁን አይደርስም ነበር። አብይ መናገር እንጂ ጦር መምራት አቅሙም ብቃቱም የለዉም። ልክ ወንድ ፍልጋ ማታ ተሽሞንምና ወደ ውጭ የምትወጣ ሴት ነው። እንደዚህ ዓይነት ሴት በምላስ አትችላቸዉም።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.