በማይካድራ ንጹሀን ዜጎች ላይ በተፈጸመው ድርጊት እጅግ ማዘናቸውን የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

በማይካድራ ንጹሀን ዜጎች ላይ በተፈጸመው ድርጊት እጅግ ማዘናቸውን የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

1 Comment

  1. በማይካድራ ህዝብ ጨፍጭፈው ወደ ሱዳን ካምፕ ገብተዋል የሚባሉትን ወንጀለኛ ወጣቶች መንገስት ከአለም ዓቀፍ ስደተኞች ድርጅት እና ከሱዳን መንግስት ጋር በመነጋገር በአስቸኳይ ተላልፈው እንዲሰጡት እና ለሰሩት ወንጀል እንዲጠየቁ ማድረግ አለበት፡፡ የአለም አቀፍ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤትም በአውሮፓ ተቀምጦ ተስማሙ የሚል አቋም ከሚይዝ የትህነግ መሪዎች ጭምር በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ ማድረግ ነው የሚጠበቅበት፡፡ እንደው እንደድሮ ጊዜ በአደባባይ መስቀል ቢኖር የስቅላት ፍርድ ነበር መሆን የነበረበት፡፡

    የቄሳርን ለቄሳር ነበር፡፡

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.