ፋኖ ባዬ ቀናው እና ፋኖ ሀብቴ ወልዴ ወደ አንድ ድርጅት የመጡበት አጭር መግለጫ
ቀን ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን
ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN
ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN
“በህይወቴ እንደዚህ አይነት ጭካኔ አይቼ አላውቅም” አማራ ክልል የነበራትን ቆይታ ፋኖን በማድነቅ ያሰፈረችው የኒውዮርክ ታይምሷ ዘጋቢ
መስጋናው ዕንዳልክ X የ Moonless and Starless sky (የጨረቃና ክዋክብት አልባ ሰማይ) መፅሀፍ ደራሲ፣ በበርካታው የዓለም ክፍል እየተዘዋወረች የጦርነትና ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ በሰራችበት
አቶ ታዬ ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ
አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሹን ከማረሚያ ቤት ብለቀቁም ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶይቼ ቬለ
“ትግሉ ተፋፍሟል”- ኮሎኔሉ / 11 ወታደሮች የደፈሯት የአማራ ሴት / የመተማ ሱዳን ኮሪደር ውጊያ
“ትግሉ ተፋፍሟል”- ኮሎኔሉ / 11 ወታደሮች የደፈሯት የአማራ ሴት / የመተማ ሱዳን ኮሪደር ውጊያ
አቶ ታዬ ደንደዓ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ
ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ
ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን – በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች
መጋቢት 24፣ 2015 ዓ.ም. የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አልተስተምሮም ቁ.2
ጠ/ሚ አብይ “ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ” የሚለው አባባል ላይ ትችት ሲሰነዝሩ ሰማሁ መሰል፡፡ አትሸወዱ አይሞቅም ነው… ያሉት፡፡ በዚህ አባባል ላይ እሳቸው እንዲህ አሉም