አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች January 12, 2019 ስፖርት Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የቦርድ አባላት ምርጫ ም/ፕሬዝዳንት ሆና መመረጧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story ለቀናት ታግተው የተለቀቁት የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ‹‹እኔ ፖለቲካ አይመለከተኝም፣ ያገቱኝ ሰዎችም የተሳሳቱ ይመስለኛል›› አሉ Next Story መከላከያ በኦነግ ካምፕ ላይ የአየር ደብደባ ጀመረ | የተዘረፉት ባንኮች ሰራተኞች በኦነግ ታፍነው ተወስደዋል ተባለ