የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ በየዓለማቱ እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ይህ የመጀመሪያቸው ባይሆንም ትላንት ምሽት (16 ኞቬምበር 2016) አምስተርዳም ቢም ሃውስ በነጮች ተጠቅጥቆ በሰርከስ ደብረብርሃን እና ከፈንድቃዎች ባንድ ጋር ሲዝናና ነበር ያመሸው:: ከውዝዋዜዎቹ አንዱ – አያ ጎንደሬ እንዳገርሽ እንዳገሬ … ይህንን ይመስል ነበር – ቭዲዮውን የቀረጸው ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ከአምስተርዳም ነው::
https://www.youtube.com/watch?v=QBSis8Po-KQ&feature=youtu.be